በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (17-05B) ለተቆጣጣሪ መሀንዲስ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ደብል ጋቢና (HI-LUX picup) መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa-2/0042/2020

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (17-05B) ለተቆጣጣሪ መሀንዲስ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ደብል ጋቢና (HI-LUX pickup) መኪና በዘርፉ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::

no

Description

ብዛት  (required)

Time/በሥራ የሚቆይበት ጊዜ

1

The vehicle Shall be Toyota Hl-

LUX pickup Double Ball Turbo

Diesel (MV) 2012 & above model for any required travel for the purpose of the work full time they shall be provided lubricant and maintenance and Driver.

01

 

ፕሮጀክቱ  እስኪጠናቀቅ ድረስ

 

 1.  2012 . የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
 2. VAT የተመዘገበችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ
 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን መኪና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን ላይ ማቅረብ እንዲሁም የድርጅቱ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለባቸው::
 5. ተጫራቾች መኪናው በአንድ ሊትር የሚጓዝበትን ኪሎ ሜትር እና የቀን ክፍያውን ዋጋ ማስገቢያው ላይ በግልፅ መፃፍ አለበት
 6. በመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
 7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 3/2012 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
 8. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET AP PH በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
 9. ጨረታው በዕለቱ ያዝያ 3/2012 . ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል::
 10. የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል::
 11. የተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንት ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ፋይናሻል ይከፈታል::
 12. ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ ጎሩ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-07B)

(ጎሩ ካምፕ ግቢ ውስጥ)

ስልክ፡ +251 118 886649 | +251 118 88 66 31