ጨረታ ማስታወቂያ /014/

በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ////ቤት ለውሃ /ቤት ስር ሞጨ ቀበሌ አገልግሎት የሚውሉ ለዌሬ ጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ሆነም፡

  1. ደረጃ 6 /ስድስት/ እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ
  2. በውሃ ስራ ግንባታ ዘርፉ የተሰማራችሁ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉና ከዚህ በፊት በጨረታ ያልታገዳችሁ
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ////ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ የድርጅቱ ማህተም ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ 1 እና ኮፒ 2 እንዲሁም ፋይናንሻልኦርጅናል ሰነድ 1 እና ኮፒ 2 በተለያዩ በሰም በታሸጉ ፖስታዎች በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዌሬ ጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 21/ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ እስከዚያ ድረስ የጨረታ ዶክመንታችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን 800 ሰዓት ስምንት ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ሰዓት /ስምንት ተኩል/ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙም ጨረታው ለመክፈት የሚያግድ የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል/ቅዳሜና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል፡፡
  6. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለእያንዳንዱ 20000/ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ ቴክኒካል ኦርጅናል ላይ በቸ//ፋኢ/ል//ቤት ስም ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 011-331-0812/011-331-0093

በደ//////በጉራጌ ዞን አስተዳደር ቸሀ ወረዳ ////ቤት