በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ለተለያዩ የኦፕሬሽን እና ለአዳዲስ የመስመር ዝርጋታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ክሬን ፤ ፒክ አፕ ባለሁለት ጋቢና እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ኪራይ

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት /ቤት ለተለያዩ የኦፕሬሽን እና ለአዳዲስ የመስመር ዝርጋታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ክሬን ፒክ አፕ ባለሁለት ጋቢና እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ኪራይ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር BGR/NCB-006/2012

ሎት

የተሽከርካሪው ዓይነት

የስራ ቦታ

ብዛት

የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

 

1

ክሬን/ 6 ቶንና ከዚያ በላይ የሚያነሳ

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በሁሉም አገልግሎት መስጫ

እና ሳተላይት ጣቢያዎች

01

ሚያዚያ 21 ቀን 2012 / 8.00 ሰዓት ተዘግቶ

ሚያዚያ 21 ቀን 2012

/ 8.30 ሰዓት ይከፈታል፡

30,000.00

 

01

 

 

15,000.00

 

2

3.5 ቶን ወይም 35 ኩንታል መጫን የሚችል አይሱዙ

01

 

3

ፒክ አፕ ባለ ሁለት ጋቢና 4WD

10,000.00

 

 

  1. ተጫራቾች በሎት-1 ለተጠቀሱት ዕቃዎች የኮንስትራክሽን የሲቪል ኢንጅነሪንግ መሳሪያዎችና መገልገያዎችን ማከራየት የሚል ያለው ለሎት 2 እና 3 ደግሞ የትራንስፖርት ተሽከርካሪ ኪራይ ፈቃድ የሚል ሆኖ በተጨማሪ ለሁሉም ሎቶች የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያለው የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት አሶሳ በሚገኘው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሮክዩርመንት ሎጅስቲክስ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ የማይመለስ ብር 400.00(አራት መቶ ብር oo/100) ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /cpo/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስከ ሚያዚያ 21 ቀን 2012 . ከሰዓት በኋላ 800 ሰዓት ድረስ ፕሮክዩርመንት ሎጅስቲክስ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሚያዚያ 21 ቀን 2012 . ከሰዓት በኋላ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮክዩርመንት ሎጅስቲክስ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0572754844 መደወል ይችላሉ፡፡
  6. የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት