በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የጤና ቢሮ በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች በ57 ሎቶች ከፋፍሎ የጤና ጣቢያ ማስፋፊያ ግንባታ ለማሰራት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ 

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የጤና ቢሮ በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች በ57 ሎቶች ከፋፍሎ የጤና ጣቢያ ማስፋፊያ ግንባታ ለማሰራት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። 

በዚሁ መሠረት፡-

 1. ደረጃቸው GC-7/BC-7 እና ከዛ በላይ የሆኑ። 
 2. ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ከኮንስትራከሽን ሚኒስቴር ያወጡና ለ2012 ዓ.ም ያሣደሱ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው። 
 3. ተጫራች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ2 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶከመንት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ዘወትር በሥራ ቀናት ከቢሮው ፋይ/ንብ/አስየሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ። 
 4. ተግራቹ ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችሉም። 
 5. ተጫራች የጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት በሰንጠረዥ በተገለጸው መጠን በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም ባክ ዋስትና ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር አሸገው ማቅረብ አለባቸው፡፡ 
 6. ተጫራች የጨረታ ሰነዳቸውንቴከኒካል እናፋይናንሻል ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ቢሮው ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ መካተት አለባቸው። 
 7. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 
 8. 22ኛው ቀን የሥቀን ካልሆሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። 
 9. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በሕሪል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
 10. ተጨማሪ የግታቱን ዝርዝር መረጃ ከቢሮው እንዲሁም ከሰነዱ ማግኘት የሚሹ መሆን እያሳወቅን የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/ መንግስት እንደና ተሻሽሎ የወጣው የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 28/2o1o እና በመመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሠርኩላር ተፈሚ ይደረጋል። 
 11. ከጤና ቢሮ ጋር ውል ገብተው ሁለት እና ከዚያ በላይ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች በእጃቸው የሚገኙ ተቋራጭ ድርጅቶች መጫረት አይችሉም። 
 12. ከጤና ቢሮ ጋር ውል ገብተው አንድ በግንባታ ላይ ያለ ፕሮጀክት በእጃቸው የሚገኙ ተቋራጭ ድርጅቶች በውሉ መሠረት ቢያንስ 70% ያልደረሱ ተቋራጭ ድርጅቶች መጫረት አይችሉም። 
 13. ከጤና ቢሮ ጋር ቀደም ሲል ውል ገብተው በደካማ አፈጻጸም ምከንያት ውላቸው የተቋረጠባቸው ተቋራጭ ድርጅቶች መጫረት አይችሉም። 
 • ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር +251 046220 92 09/2039 45 20 61 46 

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት 

የጤና ቢሮ ሀዋሳ