የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር : ፕሪንተር : ላፕቶፕ ኮምፒዩተር : ስካነር : ኤል ሲዲ ፕሮጀክተር : ፎቶ ኮፒ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን መግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 

የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

 

የዕቃ ግዥ/አገልግሎት አይነት

መለኪያ 

ብዛት 

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን 

1

ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር 

በቁጥር 

284

 

100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር 

2

ፕሪንተር 

በቁጥር 

133

3

ላፕቶፕ ኮምፒዩተር 

በቁጥር 

49

4

ስካነር 

በቁጥር 

9

5

ኤል ሲዲ ፕሮጀክተር 

በቁጥር 

57

6

ፎቶ ኮፒ ማሽን 

በቁጥር 

61

ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ 

  •  ተጫራቾች የመጫረቻውን ሰነድ ዝርዝር መግለጫ ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 002 የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ 
  • የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት በጨረታ መመሪያ ላይ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ ፕሮፎርማ/በመሙላት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ሰላሳኛው /30/ ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በቢሮው ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 002 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ 
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 0462206596 ይጠቀሙ፡፡ 

በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ