ቆንጂት ኢንዱስትሪና ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ማስታወቂያ 

ቆንጅት ኢንዱስትሪና ንግድ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር 

ድርጅታችን ቆንጅት ኢንዱስትሪና ንግድ ኃ/የተ/ የግ/ ማህበር ቆንጆ የታሸገ የምንጭ ውሃን አምርቶ በመላው ኢትዮጵያ በመሸጥ ላይ ይገኛል፡፡ ምርታችንን ለማከፋፈል በሚከተሉት ከተሞች ላይ ልምድ ያለው ወኪል እንፈልጋለን፡፡ በዘርፉ የተሰማራችሁ፣ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና ምርታችንን በውክልና ለማከፋፈል የምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻችን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃን፡፡

ወኪል የምንፈልግባቸው ከተሞች፤ 

1ኛ. አዲስ አበባ 2ኛ.መተማ 3ኛ.አዲግራት 4ኛ.ቦንጋ
5ኛ. ዱከም 6ኛ. ሑመራ 7ኛ.አላማጣ 8ኛ.ድሬዳዋ
9ኛ. ሐዋሳ 10ኛ. ደሴ 11ኛ.ወልቂጤ 12ኛ. ሐረር
13ኛ.ጅንካ 14ኛ.መቀሌ 15ኛ.ጅማ 16ኛ ጅግጅጋ
17ኛ.ባህርዳር 18ኛ.ሽረ 19ኛ. አጋሮ 20ኛ. ጎዴ

አድራሻችን፡- አዲስ አበባ ፒያሳ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ ራስ መኮንን ድልድይ በሚወስደው መንገድ ላይ ጎህ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/ የግል ማህበር የሚገኝበት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር +251-11-1-26-47-88/ 99 /90

ሞባይል +251-975-65-65-65, +251-978-85-85-85

ቆንጂት ኢንዱስትሪና ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር