ፍሪትዝ ጁሴፔ ቮን አልመን

Reporter Tir 9, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ፍሪትዝ ጁሴፔ ቮን አልመን በኦሮምያ ልዩ ዞን ሰበታ ወረዳ ገዳምባ ቀበሌ አካባቢ በ10000 ካሬ ሜትር ላይ ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል ፋብሪካ ለማስገንባት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ፍላጎቱ ያላችሁ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ በመምጣት ዶክመንት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ሰነዱ የሚወሰድበት ቦታ:- ጦር ሃይሎች ወደ ቤተል በሚወስደው አስፋልት ጫፍ ላይ ድሪም ታወር ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 310
  • ጨረታው የሚገባበት ቀን ፡- ጥር 17/2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 6.00 ሰአት ድረስ