የጨረታ ማስታወቂያ

  1. ግብርና ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለጸውን ላፕቶፕ ኮምፒውተር እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ለዚሁ የሚሆን በጀት አለው፡፡

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

የእቃው ብዛት

የጨረታ ቁጥር

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር С.Р.0

1

ላፕቶፕ ኮምፒውተር

 (lap top computer core i7)

42

/////05/2013

 

12/09/2013 ጠዋት 4:00

 

12/09/2013 ጠዋት 4:30

 

5,000.00

(አምስት ሺህ ብር )

 

 

2./ ቤቱ ብቁ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች የታሸገ የመጫረቻ ሰነድ እንዲያቀርቡ ወይም  እንዲያስረክቡ ይጋበዛሉ፡፡

3 ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ስነሥርዓት እና ይህንኑ አስመልክቶ በወጣው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት የግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ መሠረት ነው፡፡

4. ፍላጎት ያላቸው ብቁ ተጫራቶች ተጨማሪ መረጃ ሊያገኙ የሚችሉትና የጨረታ ሰነዶች የሚመረመሩበት ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 በተገለጸው አድራሻ ነው፡፡

5 ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ከዚህ በታች በቁጥር 7 በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የከፍያውም ዘዴ በጥሬ ገንዘብ ሲሆን፣ ሰነዱ የሚልከው ክፍያ በመፈጸም የተጫራቹን ስም ለማስመዘገብና የጨረታ ሰነዱን ለመረከብ በሚቀርበው ተጫራች ወይም በተወካዩ አማካይነት ይሆናል፡፡ /ቤቱ ለሰነዱ መጥፋት ወይም መዘግየት ኃላፊነት የለበትም፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 በተገለጸው አድራሻ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ወይም ከዚያ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር / በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ዘግይቶ የቀረበ ጨረታ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ጨረታውም የተጫራች ወኪሎች  (በጨረታው ለመገኘት የፈለጉ) በተገኙበት በተራ ቁጥር 7 በተገለጸው አድራሻ ግንቦት 12 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

7. // ሰነዱ የሚመረመርበት አድራሻ ሲኤምሲ መንገድ መገናኛን አለፍ ብሎ ከጂኦሎጂካል ሰርቬይ /ቤት በታች በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አጠገብ ግብርና ሚኒስቴር ዋና /ቤት የግዥ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር -011-6-46-12-42 ነው፡፡

  • // ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት/ የሚወስድበት አድራሻ ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 7// ላይ የተገለጸው ነው፡፡
  • /ሐ/ ጨረታ የሚላክበት አድራሻ ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 7// ላይ የተገለጸው ነው፡፡
  • /መ/ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 7// ላይ የተገለጸው ነው፡፡

8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብ የሚያቀርበት በተሸጠላቸው ጨረታ ሰነድ ምዕራፍ 1 ክፍል 4  የተመለከቱትን ሰነዶች (ቅጾች) በመሙላት ይሆናል፡፡

9. ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ይህንን ያላሟሉ ተጫራቾች ከውድድር ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

  •   ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ፤
  • ተጫራቹ የግብር ግዴታ መወጣቱን በመግለጽ በዚሁ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚችል መሆኑን የሚገልጽ ከሆር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ የጽሑፍ  ማስረጃ፤
  • ከብር 100,000 በላይ ዋጋ ባለው እቃ የሚወዳደሩ ከሆነ የተ.እ.ታክስ (VAT) ሰርተፊኬት፣ በመንግሥት ግዥ ኤጄንሲው ድረገጽ ለአቅራቢዎች ምዝገባ በተዘጋጀው ፎርም ላይ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ፡
  • የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማ ማህተም የተደረገበት፡፡

10. /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 የግብርና ሚኒስቴር አዲስ አበባ