Gelila Kindergarten and Elementary School

Addis Zemen ኅዳር2፣2013

የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ /ከተማ ገሊላ አጸደ ህጻናትና የመ///ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት፡

 • ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6212) 1700 ብር
 • ሎት 2 ቋሚ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 619) 950 ብር
 • ሎት 3 አላቂ የፅዳት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6218) 2150 ብር
 • ሎት 4 አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6215) 700 ብር
 • ሎት 5 የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ስፌት (የበጀት ርዕስ 6211) 2550 ብር
 • ሎት 6 የሠራኞች መታወቂያና ቫጅ ፣የተማሪ ሰርተፍኬት ናባነር ( የበጀት ርዕስ 6213) 420 ብር
 • ሎት 7 የፕላን ማሽነሪ እድሳትና ጥገና (የበጀት ርእስ 6243) 600 ብር
 • ሎት 8 ቋሚ ዕቃ (ፕላንት ማሽነሪ) የበጀት ርዕስ 6313 ) 2000 ብር
 • ሎት 9 ልዩ ልዩ (ውሃ ቆሎ ኩኪስ) የበጀት ርዕስ 6419) 300 ብር
 • ሎት 10 የትራንስፖርት አገልግሎት የበጀት ርዕስ 6255) 168 ብር
 • ሎት 11. ጥገና /የቧንቧና የቤተ መፅሐፍት ጥገና/የበጀት ርዕስ 6244/ 1000
 • ሎት 12 ለነዳጅና ለቅባቶች/ የበጀት ርዕስ 6217/45.

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፡-

 1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 2. በገንዘብ ሚኒስቴር በእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እንዲሁም 2013 ዓም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆናቸውን ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ አካል የተሰጣቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
 3. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በመከፈል ማስታወቂያው  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በት ቤቱ የክፍያና ሂሳብ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት  ይችላሉ።
 4. የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባችሁ።
 5. አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የዕቃውን 10% (ፐርሰንት) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝና ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚ መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 6. በሚጫ ረቱባቸውእቃዎች ለመለየት የሚያስችል ሳምፕል አላቂ እቃዎች ናሙና የተሟላ ቋሚ ዕቃዎችን ኤሌክትሮኒስና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በፎቶ የተደገፈ እስፔስፊኬሽን ከመከፈቱ ከሁለት ቀን በፊት ከመወዳደሪው ጨረታ ሰነዳቸው ጋር ተያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
 7.  የሚያቀርቡት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ  በማቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት እስከ 10 ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ድረስ የሰው ኃይል ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ በስራ ሰአት ለዚህ  ጨረታ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
 8. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያው በወጣ 10 ቀን ከቀኑ 1130 ታሽጎ በ11ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ይከፈታል የዝግ ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የሰው ኃይል ቢሮ ይከፈታል።
 9. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
 10. የጨረታው ዋጋ ቫትን አካቶ በግልጽ መቀመጥ ይኖርበታል።
 11.  አድራሻ አዲስ ከተማ /ከተማ መርካቶ ከሰባተኛ ወደ አብነት በሚወስደው መንገድ ዝቅ ብሎ ወረዳ 2 ብሌን ሆቴል ፊት ለፊት ባለው አስፋልት 500 ሜትር ገባ ብሎ ዘውዴ ቢራቱ መንገድ  ከመተባበር የመ///ቤት ዝቅ ብሎ ስልክ ቁጥር -011-2-78-76 03/02 011-2-29 31 16

በአዲስ ከተማ /ከተማ ገሊላ አጸደ ህጻናትና የመ///ቤት