• Pending

DKT ETHIOPIA

Reporter Tahsas 14, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

ዲኬቲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን ዓላማውም  በሀገራችን የጤና ልማት ዘርፍ ኤች.ኤይቪ ኤድስን በመከላከልና በእናቶችና ህፃናት ጤና ላይ የበኩሉን አገልግሎት እያበረከተ ያለ ድርጅት ነው::

ዲኬቲ ኢትዮጵያ ዲስፖዜብል ሲሪንጅ ከመርፌ ጋር (Disposable Syringe With needle) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 ስለሆነም ከዚህ

በታች የተዘረዘሩትን ዲስፖዜብል ሲሪንጅ ከመርፌ ጋር (Disposable Syringe with needle) ብዛት 700,000 ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ሁሉ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሰረት መወዳደር ይችላሉ፡፡

  • አይነት 2CC ወይም 3CC
  • የመርፌ ጌጅ 22G ወይም 23G
  • የመርፌ መጠN 1” – 11/2” እስከ 3”

በጨረታው ለሚወዳደሩ ተጫራቶች ያለባቸው

  1. የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንደዚሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ሰርተፍኬት ያላቸውና ፎቶ ኮፒ ማያያዝ የሚችል ::
  2. የሚሸጡበት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ/ መጠቀስ አለበት::
  3. የታደስ የህክምና መገልገያ መሳሪያ አምራች አስመጪ እና አከፋፋይ ወይም የጅምላ አከፋፋይ ፈቃድ ያላቸውና ፎቶ ኮፒ ማያያዝ የሚችሉ
  4. ከዚህ ቀደም ከሌሎች ድርጅቶች ጋር ያላቸው የስራ ግንኙነት ሰምሳሌነት ማቅረብ የሚችል ማንኛውም ተጫራች ከታህሳስ 14/2013 ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ማስረጃዎቹማቅረብ ይችላል፡፡

አድራሻ ኢትዮ ቻይና የወዳጅነት መንገድ ከተባበር በርታ ህንፃ ፊት ለፊት 2 እና 3 ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡– 0116-632222