Wolayita Sodo City Hall

Addis Zemen ኅዳር3፣2013

የ17ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

  1. የጨረታ ዙር አስራ ሰባተኛ( 17ኛ ) ዙር
  2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ
  3. በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች/ ለመኖሪያ፤ ለሆቴል እና ማህበራዊ አገልግሎቶች ወዘተ… የተዘጋጀ ቦታን ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 10 የሥራ ቀናት በኋላ ከ09/03/2013 ዓ.ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200 ለመኖሪያ ፤ ብር 300 ለንግድ በመክፈል ከሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በሥራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  4. የጨረታ ሠነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ከህዳር 09/03/2013 ዓ.ም እስከ ህዳር 22/03/2013 ዓ.ም በ5፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
  5. የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ጊዜ ከህዳር 09/03/2013 ዓ.ም እስከ ህዳር 22/03/2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
  6. ጨረታው የሚዘጋው/የሚታሸገው ሰኔ ወር ማክሰኞ ቀን ህዳር 22/03/2013 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  7. ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል፡፡
  8. ጨረታው የሚከፈተው፤ የንግድና የመኖሪያ ቦታ ሰኞ ህዳር 23/03/2013 ዓ.ም እስከ ህዳር 25/03/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ ነው::
  9.  ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ 03/03/2013 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ፤ ከመሥሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሠሌዳ እና በስልክ ቁጥር፡-0465513684 ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

17ኛ ዙር የቦታው ዝርዝር መግለጫ /Profile/

ተ.ቁ

የአካባቢው አመላካች መግለጫ

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የቦታ ብዛት

የቦታው አድራሻ

የቦታው አገ/ት

ቦታው የነበረበት

የቦታው መነሻ

የሊዝ ዘመን

የጨረታ አይነት

የክፍያ ማጠናቀቂያ

የአንዱ ሰነድ ዋጋ

የቦታ ደረጃ

ወረዳ

ቀበሌ

መንደር

የቦታው መለያ ቁጥር

1

ቻይና ካምፕ ፊት ለፊት

3000

1

ፋና ወምባ

ቀጠና 3

ሰፈር 3

በጋይድ ማፕ አለ

ሞቴል

G+3 ና በላይ

684

70 አመት

መደበኛ

30 አመት

300

4/2

2

ላሬን ሊዝ መንደር

2800

1

ላሬና አምባ

ቀጠና 2

ሰፈር2

በጋይድ ማፕ አለ

አፀደ ህፃናት

G+0 ና በላይ

176

70 አመት

መደበኛ

30 አመት

300

4/2

3

ጎፋ ማዞሪያ

3000

1

ዋዱ አምባ

ቀጠና1

ሰፈር 1

በጋይድ ማፕ አለ

ሞቴል

G+5 ና በላይ

684

70 አመት

መደበኛ

30 አመት

300

2/1

4

ጎፋ ማዞሪያ

3000

1

ዋዱ አምባ

ቀጠና1

ሰፈር 1

በጋይድ ማፕ አለ

ሆቴል

G+5 ና በላይ

684

70 አመት

መደበኛ

30 አመት

300

2/1

5

ፋና ቀበሌ ያለበት

1260

1

ፋና ወምባ

ቀጠና2

ሰፈር 2

በጋይድ ማፕ አለ

ፒንሲዮን

G+5 ና በላይ

754

n