• Amhara

Finote Selam City Administration City Development Housing Construction Services Bureau

Addis Zemen Tir 1, 2013

 ማስተካከያ

እሁድ ታህሣሥ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ገጽ 33 ላይ የወጣው የፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽንና አገልግሎት ፅ/ቤት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ውስጥ የተጠቀሰው የባለሙያዎች ደረጃ መስፈርት ደረጃ 3 እና በላይ GC ወይም RC የተሰማራችሁ አካላት የተባለው በስህተት ሰለሆነ ደረጃ 6 እና በላይ GC ወይም RC የተሰማራችሁ አካላት ተብሎ ይነበብ። ቀሪው የጨረታ ሂደት በእለቱ በታተመው ማስታወቂያ መሰረት የሚካሄድ ይሆናል።

የፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽንና አገልግሎት ፅ/ቤት