Federal First Instance Court

Addis Zemen Tir 15, 2013

ማስተካከያ 

የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2013 ዓ.ም በሚል ዓርብ Tir 7 ቀን 2013 ዓም የጨረታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ሠንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀኖች ጥር 24 ቀን 2013 ዓ.ም የተባለው በስህተት ስለሆነ Tir 28 ቀን 2013 ዓ.ም ተብሎ ይነበብ፡፡ ቀሪ የጨረታ ሂደቶች በዚያው ቀን በታተመው ጋዜጣ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው መሠረት የሚካሄዱ ይሆናል፡፡