• Pending

Fresbet City Municipality

Be'kur ጥቅምት9፣2013

የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

የፈረስ ቤት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ ቁጥር 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2013 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቦታዎችን አዘጋጅቶ በሊዝ ጨረታ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

  1. በጨረታው የሚሣተፍ ኢትዮጵያን ብቻ ናቸው፡፡
  2. ተወዳዳሪዎች ከ18 ዓመት በላይ ለመሆንቸው መታወቂያ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ሙሉ መረጃውን በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  4.  መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ተጫራቾች ድርጅት ከሆኑ ህጋዊ እውቅና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 2440251 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡

የፈረስ ቤት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት