Felege Berhan Elementary School

Addis Zemen Tir 28, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ትምህርት ቤት የመደበኛ በጀት በጨረታ የተለያዩ ጥገና አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ ማቴርያል አቅርቦ ለመሥራት በጨረታ መሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

 

የሥራዉ ዓይነት በዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

1

የአትከልት ስፍራ የመሰረት የግንብ ቁፋሮ ሥራ

በሜትር

60

1.1

ርዝመቱ 60 ሜትር የሆነ ጥልቀቱ 60 . ስፋቱ 50 ሣሜ

የሆነ ለመስረት ግንብ ቁፋሮ ሥራ

 

በሜትር

60

2

 

 

 

 

2.1

 

 

 

የድንጋይ ግንብ ሥራ እቃን አቅርቦ ለመሥራት

ርዝመቱ 60 ሜትር ቁመቱ 1.10 ሜትር የግንቡ ሰፉት 40 ሜትር

2.1 ሆኖ ከምድር ወለል በታች 50 ሳሜ ከምድር ወለል በላይ 60 ሳሜትር በመሆን ይገነባል:: አጨራረሱ በደንብ ተተኩሶ የግንቡ

አናት በልስን በማለስለስ የብረት ቀለም ዓይነቱን በመስሪያ ቤቱ

ምርጫ ሲደንብ የሚቀባ /የዘይት/ ቀለም

 

 

3

የብረት (ግሪል ) ሥራ የእቃ እና የዕጅ ዋጋ

 የብረቱ ቁመት ከግንቡ በላይ ሜትር ቁመት

ብረቱ የሚሠራው ርዝመት 60 ሜትር

የብረቱ ቋሚ ዓይነት R. . S 40 x 40x 1.5

የብረቱ ማገር ዓይነት rs 30x 30x 15

የብረቱ ግሪል ዓይነት rዘs 30x 30x 1.5

ቋሚው በየ 2 ሜትር ርቀት መቆም አለበት፡፡ የሚቆመውም

በድንጋይ ግንብ ላይ ተተክሎ መቆም አለበት፤

ማገሩ ከግሪሉ ከላይ እና ከታች ተበይዶ መያያዝ አለበት፤

ግሪሉ በየ 15 ሜትር ርቀት መበየድ አለበት፤

ብረቱ ቅድሚያ ዮዝገት መከላከያ ተቀብቶ በመስሪያ ቤቱ የቀለም

ምርጫ የብረት ቀለም መቀባት አለበት

 

 

4

በሚሠራው የግሪል ወይም አጥር ሥራ በተለያየ ሁለት ቦታ

አትከልቱን ለመንከባከብ እንዲያመች 0.80 ሳሜ ስፋት ተካፋች በር መዘጋጀት አለበት

 

 

በቁጥር

2

5

በሚሠራው የግሪል ሥራ ላይ የሚለጠፍ ለመልዕከት ማስተላለፊያየሚሆን ስፋቱ 0.50 . ርዝመቱ 50 ላሜ ውፍረቱ 0.9ሚሜ ላሜራ 3ቦታ ተበይዶ ቀለም የሚቀባ ፡፡

 

 

በቁጥር

3

 • የተቆፈረው አፈር ወደ አትከልት መበተን አለበት፤
 • ለሥረው የመጣው ተረፈ ምርት ከከፊያ በፊት ከቦታውመነሳት አለበት፤
 • ከፍያ ከመከፈሉ በፊት በመስሪያ ቤቱ በኩል የሚቀርበው ባለሙያ ጥራት መረጋገጥ አለበት፤
 • እያንዳንዱ ሥራ ዋጋ ሲሞላ ጥቅል እንዳለ ሆኖ የአንዱ ሜትር ዋጋቫትን አካቶ የእጅ እና የእቃው ዋጋ መሞላት አለበት፡፡
 1. ተጫራቾች የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
 2. የ2013 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በተሰጣቸው ንግድ ዘርፍ ብቻ መሣተፍ የሚችሉ፡፡
 3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
 4. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው እቃውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 1,500.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ከት/ ቤት ፋይናንስ ከፍል በግንባር ቀርበው ወይም በህጋዊ ወኪል አማካኝነት ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ::
 6. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
 7. ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዶችን ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡
 8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በዕለቱ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል ፡፡
 9. የጨረታው ውጤት ከታወቀ በሃላ ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወይም ሲፒኦ አሸናፊው እንደተለየ ይመለስላቸዋል
 10. በቀረበው እስፔስል ከሸን በሠረት ነው መሰራት ያለበት
 11. ውሉ መስከበሪያ ስትዋዋሉ 10 %  እንዳታስይዙ
 12. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
 13. ተጫራቹ የሚያቀርበው ማቴራል ጥራቱን የጠበቀናከ ከላይ በተዘረዘረው መሆን አለበት
 • አደሪሻ፡- ጎጃም በረንዳ ከወለጋ ሆቴል ወደ ሩፋኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ጨው በረንዳ ፊት ለፊት ካለው አዲስ ሕንፃ ወደ ውስጥ በገምት 50 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
 • ለበለጠ መረጃ:- በሰልክ ቁጥር- 011  273 32 42

በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በአዲስ ከተማ ከፍስ ከተማ ትምህርት ጽ / ቤት

የፈለገ ብርሃን ያመጀመሪያ ደ/ት /ቤት