Gedio Zone Sustainable Development Project Bureau

Addis Zemen Tir 29, 2013

የአማካሪ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

  1. የጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት /ቤት በያዘው በጀት በዲላ ይ/ጨፌ፣ ጨለለቅጡ እና ገደብ ከተሞች የአሥፋልት መንገዶችን የዲዛይን፣ የዲዛይን ክለሣ፣ የግንባታ ጥራት ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራዎችን በዘርፉ ልምድ እና ችሎታ ባላቸው አማካሪዎች ለማሠራት በሀገር ዓቀፍ ግልፅ ጨረታ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
  2. ደረጃ አንድ ያላቸው /Only Category- bidders/ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዶቻቸውን /ሰጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት /ቤት /ዲላ/ መውሰድ እና መመለስ የሚችሉ ሲሆን፤ ብቁ የሆኑ አማካሪዎች ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ የዘመኑን የታደሠ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፤
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በመንግሥት ግዢና ንብረት  አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምሥክር ወረቀት ያላቸው፣
  • የግብር ከፋይ መለያ  /TIN/ ሠርተፊኬት ያላቸው፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸው፣
  • 2013 . የታደሠ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የአገር ውስጥ ገቢ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

3. ጨረታውን ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት /ቤት /ዲላ/ ጨረታ ሠነዱን የማይመለስ የኢት/ ብር 500 / አምስት መቶ/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዶቻቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 21 ሃያ አንድ/ ቀናት ከረፋዱ 400 ሰዓት /አራት ሰዓት/ ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚገባቸው ሲሆን፤ የጨረታ ሣጥኑ የሚከፈተው በዚያው ዕለት ከረፋዱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና የሚመለከታቸው ክፍሎች በተገኙበት በጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት /ቤት ይሆናል፡: ቀኑ የሥ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓትና ቦታ ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50.000 /ሃምሣ ሺህ ብር ብቻ /በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርቦቸዋል፡፡

  •  ፕሮጀክት /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ቦታው በዲላ ከተማ መናኸሪያ ወደ ዲላ ሪፈራል ሆስፒታል በሚወስደው ኢንተርማሽናል መንገድ ላይ፤

ለበለጠ መረጃ፡በስልክ ቁጥር፡– 0461319366 / 0461314482

 

የጌዴኦ ዞን ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት /ቤት