Gambela People National Regional State Administration Council

Addis Zemen Hidar 17, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት መስተዳድር /ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮና የመኖሪያ ቤት እቃዎችን በተለያዩ ሎቶች ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

 • ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
 • ሎት 2 ፈርኒቸር

በዚሁ መሠረት፡-

 1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
 2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፤
 3. ለሚገዙት እቃዎች ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ
 4.  ተጫራቾች ለመወዳደር የሚፈልጉ ከሆነ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ ለኤሌክትሮኒክስና ለፈርኒቸ የማይመለስ 100 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሠነዱን ከቢሮ ቁጥር 06 መግዛት ይችላሉ።
 5.  ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ለጨረታ ስከበሪያ 1% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 6. ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ የጨረታ ዶክመንታችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
 7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በ16 ቀን ከቀኑ 900 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት በኋላ 930 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በክልሉ መስተዳድር /ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስ//ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል።
 8. ማሳሰቢያ ጨረታው ተዘግቶ የሚከፈትበት የእረፍት ቀን ላይ  ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን ከሰዓት በኋላ 900 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት በኋላ 930 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው የሥራ ክፍል ይከፈታል ::
 9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ  በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-047 551 1544 /0911 42 4545 / 091914 3561/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልልዊ

መንግሥት መስተዳድር /ቤት