• Jimma

Jimma University Medical Center

Addis Zemen Hidar 17, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ 2013ዓ.ም.

  1. የተለያዩ የፅዳት እቃዎች
  2. የተለያዩ የስፖርት ጥቅዎች
  3. የተለያዩ የምግብ ቤት እቃዎች
  4. የማገዶ እና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተላጠ የባሕርዛፍ እንጨት እና
  5. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዚሁ መሠረት በጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ የእቃና የምክር አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ፣ በዘመኑ የታደሰ አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ የሀገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ዋጋ ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር

ተቁ

የሚገዙ የእቃዎች

ዓይነት

የሎት

ቁጥር

የጨረታ

ማስከበሪያ

መጠን

ጨረታው

የሚዘጋበት

ሰዓት

ጠዋት

 

የጨረታ

 መክፈቻ

 ሰዓት

ጠዋት

የጨረታ

መክፈቻ ቀን

1

የተለያዩ የፅዳት

እቃዎች

01

100,000.00

400

415

13/4/2013 .

2

የተለያዩ የስፖርት

ትጥቆች

02

100,000.00

400

415

13/4/2013 .

3

የተለያዩ የምግብ ቤት

እቃዎች

03

100,000.00

400

415

14/4/2013 .

4

የማገዶ እና ለጥገና

አገልግሎት የሚውሉ

የተላጠ የባሕርዛፍ

እንጨት

04

30,000.00

400

415

14/4/2013 .

5

የተለያዩ የፅህፈት

መሳሪያዎች

05

100,000.00

400

415

15/4/2013 .

3 ተጫራቾች ላሸነፉባቸው የተለያዩ ከሎት-01 እስከ ሎት-05 አቅርቦቱን የሚፈጽሙት በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ ጅማ ዩኒቨርሲቲ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ በማቅረብ ነው፡፡

4. ተጫራቾች ማናቸውንም የመንግሥት ታክስና የግብር ግዴታዎችን ከነመጓጓዣው በሚያቀርቡት የእያንዳንዱ የመወዳደሪያ ነጠላ ዋጋ ውስጥ አካተው ማቅረብ አለባቸው::

5. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች በጅማ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር አስፈላጊ መረጃዎችን ይዞ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ የኢትዮ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

የጨረታው ሠነድ የሚዘጋውና የሚከፈተው

1. የጨረታ ሰነዶቹን ለሎት – 1 እና 02 እስከ Tahsas 13 ፣ ለሎት 03 እና ሎት – 04 Tahsas 14 ቀን እና ለሎት -5 Tahsas 15 /2013ዓ.ም. ሲሆን ለሁሉም ሎቶች ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በጅማ ከተማ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳይርክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

2. ጨረታው በዚያው ቀን ከላይ በተቀመጠው ለሎት 01 እና 02 Tahsas 13 ፣ ለሎት 03 እና 04 Tahsas 14 እና ለሎት – 05 Tahsas 15 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግዎት በስልክ ቁጥር 047111 84 00/047 112 38 95 መጠየቅ ይችላሉ።

• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጅማ ዩኒቨርሲቲ