Dire Dawa Government Communication Affairs Office

Melekite Dire Tir 17, 2013

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መ/ቁ ፋኢ/መኮ 017/2013

የድሬድዋ አስተዳደር ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ቢሮና የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2013 በጀት አመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የፅህፈት መሳሪያና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና በመንግስት የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የተ.እ.ታ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ከግብር ነፃ የሆኑበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቃል።
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ጨረታ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 201 ድረስ በመምጣት ብር 100.00 በመክፈል መውሰድ የምትችሉ ይሆናል
  6. የጨረታ ሳጥኑ Tir 27 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4፡30 ላይ ይከፈታል ።
  7. ለጨረታ ማስከበሪያ ለስቴሺነሪ ተወዳዳሪ ብር 10000 ሲሆን ለፅዳት እቃ ተጫራች ደግሞ ብር 5000 ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ።
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንግድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
  9.   ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማትና መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ