Wolayita Zone Kindo Didaye Woreda Finance and Economic Development Bureau

Addis Zemen Hidar 18, 2013

 የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዳዬ ከተማ አስተዳደር ////ቤት ለሴክተር /ቤቶች 2013 / መደበኛ በጀት

 • አላቂ የቢሮ እቃዎች እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሠረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

 1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ፍቃድ ያደሱ፡፡
 2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ 2% መከፍል የሚችሉ፡፡
 3. በዘርፍ ተሠማርተው ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው ድርጅቶች፡፡
 4. በጨረታ ማስከበሪያ (cpo) 5000 (አምስት ሺህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ የሚችሉ
 5. ተጫራቾች ህጋዊ ፍቃዳቸውን እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶኪመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ ናት የማይመለስ ብር 100 መቶ ብር ብቻ/ ዳዬ ከተማ ገቢዎች /ቤት በመቅረብ ክፍያውን ከፍለው የከፈሉበትን ደረሰኝ በማቅረብ ከዳዬ ከተማ /////ቤት ቀርበው ሰነዱን መውስድ ይችላሉ፡፡
 6. ተጫራቾች የሚጫረቱበት በነጠላና በጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን በሰም በታሸገ ፖስታ በዳዬ ከተማ አስተዳደር //አስ///ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
 8.  ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን 600 ሰዓት ታሽጎ 800 ሰዓት ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 9. የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት የእቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
 10.  አሸናፊው ተጫራች በቂ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 11.  አሸናፊው ድርጅት እቃውን እስከ /ቤቱ ድረስ አጓጉዞ ማምጣት የሚችል መሆን አለበት፡፡
 12.  /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

በተጨማሪ መረጃ፡-09160421047፣0923366069, 0916372620

 የዳዬ ከተማ አስተዳደር

////ቤት