Ethiopian Electric Utility SNNPRS Bureau

Addis Zemen Tir 23, 2013

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደከኤአ/ንማ/ጨ/001/2013

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሃዋሳ ከተማ በክልል ጽ/ቤቱ እቃ-ግምጃ ቤት የተከማቹ ብረታ ብረቶችን እና በሆሳዕና ከተማ የሚገኙ የባህር ዛፎችን ባሉበት እንዲሁም ንብረቶችን በሽያጭ ለማስወገድ ስለሚፈልግ ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች የማክበርና የመፈጸም ግዴታ አለባቸው፡፡

ሎት ቁጥር

 

የእቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

1

ግንዲላ፣ ቋሚ፣ወራጅ ባህር ዛፍ

በሆሳዕና ከተማ አቅራቢያ

በቁጥር

 

4,563

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡10 ሰዓት

2

ብረታ ብረቶች

 

በሃዋሳ ከተማ በሚገኘው እቃ ግምጃ ቤት

 

በኪሎ ግራም

28,620

 

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡40 ሰዓት

3

የመኪና ጎማዎች

 

በቁጥር

462

 

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡10 ሰዓት

4

ባዶ በርሜሎች

 

በቁጥር

237

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት

የካቲት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡40 ሰዓት

1.የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት፣ የምዝገባ ምስከር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች ዝርዝር ሙግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለሚገዙት ሎት የተገለጸውን የማይመለስ በመከፈል የመሸጫ ገንዘብ በባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000251842209 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ ወይም በኢሜል eeusrplw@gmail.com   በመላከ መግዛት ይችላሉ፡፡ ሃዋሳ ከተማ መነሃሪያ ከፍለ ከተማ መስቀል አደባባይ የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች የኅ/ስ/ማኅበር ሕንጻ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ግዥና፣ እቃ ግምጃ ቤትና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 804

  • 2.1. ለሎት-1 ብር 400.00 (አራት መቶ)፣ ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 4,400.00 (አራት ሺህ አራት መቶ ብር)
  • 2.2. ለሎት-2 ብር 200.00(ሁለት መቶ)፣ ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር)
  • 2.3. ለሎት-3 ብር 200.00(ሁለት መቶ)፣ ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር)
  • 2.4. ለሎት-4 ብር 200.00(ሁለት መቶ)፣ ጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር)

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተሸጠበት ቢሮ ይከፈታል፡፡

6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 046 212 1912 መደወል ይችላሉ፡፡

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት