• Amhara

Deber Sinana Health Care Center

Addis Zemen ጥቅምት12፣2013

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግዥ/ንብ/ አስ/002/2013

በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን የጣ/በር ወረዳ የደ/ሲና ጤና ጣቢያ ለ2013በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት በመ/ቤታችን አገልግሎትየሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፤

  1. ሎት 1 የተለያዩ አላቂና የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች
  2. ሎት 2.የተለያዩ ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች
  3. ሎት 3 6000 ቲትረን የሀገር ውስጥ ብትን ጨርቅ
  4. ሎት 4 የተዘጋጁ ልብሶች
  5. ሎት 5 የተለያዩ የወንድና የሴት ቆዳ ጫማና የፕላስቲክ ቦቲ ጫማ
  6. ሎት 6 የተለያዩ ህትመቶች

1.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዝርዝር ጉዳይ የያዘ የእያንዳንዱንየጨረታ ሰነድ ከሎት 1እስከ ሎት 6 የማይመለስ ብር 50 ብርበመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በጣ/ወ/በደ/ሲና ጤና ጣቢያ በእለት ገንዘብ ሰብሳቢዎች ቢቁ 1 ቀርበው በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት6 በእያንዳንዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ ስመሙላት የድርጅቱን ማህተም፣ ስም፣ ፊርማ፣ አድራሻና ስልክ ቁጥር በማስፈር ኦርጅናል የመጫረቻ ሰነድ በፖስታ አሽገው በጣ/ወ/በደ/ሲናጤና ጣቢያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥእስከ 16ኛው ቀን 4:29 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዱን ገዝታችሁመጫረት ትችላላችሁ :: የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል። በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበትወይም ባልተገኙበት ከረፋዱ 4:45 ሰዓት ጀምሮ በደ/ሲና ጤና ጣቢያይከፈታል። ቀኖቹ ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ  የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይታሸግና 4:45 ሰዓት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደተጫራቾች ምርጫሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክየተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በመ/ቤታችን ዋና ገ/ያዥ በጥሬ ገንዘብ በምትወዳደሩበት ዘርፍ /ሎት/ የጠቅላላ ዋጋውን2 ፐርሰንት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማሸግማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።

5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. ለበለጠ ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዘው የተጫራቾችመመሪያ መመልከት ይችላሉ፣

7. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0921136812 ወይም 0994681219 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፣

በሰ/ሸዋ/ዞን/ማ/ወ/የደ/ሲና/ጤና አጠባበቅ ጣቢያ