• Gojjam

Debere Marekos City Administration City Development Housing and Construction Bureau

Addis Zemen ጥቅምት20፣2013

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2013

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት /ቤት በUllDP ፕሮግራም 2013 በጀት ዓመት ለሚሰሩት የተፋሰስ ግንባታ ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም “RC” Road Contractors OR “GC’’ General contractors ደረጃ 7 እና በላይ የሆናችሁና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተቋራጮች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን ::

የፕሮጀክቱ ስም

ቀበሌ

ሎት

የፕሮጀክቱ አይነት

መለኪያ

ብዛት

የፓኬጅ ቁጥር

ከእንደገም ቄሶች ሰፈር እስከ ጠጠር መንገዱ

09

13

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

452 ሜ

AM/DM/UIIDP/

CW/01/20(13)

 

ባታ ከአቶ ገብሬ ባህሪ መኖሪያ ቤት እስከ የግንባን ሸጥ ድረስ

07

4

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

738

AM/DM/UllDP/

CW/01/21(4)

 

ከአቶ ኤፍሬም መኖሪያ ቤት እስከ ውሰታ ወንዝ

09

16

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

452

AM/DM/ UIIDP /CW/ 01/21(16)

 

ከአብማ /ቤት እስከ ውለታ ወንዝ

03

3

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

630

AM/DM/UlIDP /CW/ 01/21 (3)

ከዘሪሁን ቶርኖ ቤት እስከ ወንድሙ እሸቱ መኖሪያ ቤት ከአቶ አበበ ይገረም መኖሪያ ቤት እስከ ሙሉጌታ ይልቃል መኖሪያ ቤት

06

22

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

417

AM/DM/UllDP /CW/ 01/21(22)

 

ከአቶ ቀለሙ መኖሪያ ቤት እስከ ቀበሌ 07 አስተዳደር /ቤት ፊት ለፊት

07

6

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

396

AM/DM/UllDP/

CW/ 01/21(6)

 

ከቦሌ አሮጌው ተፋሰስ እስከ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን

08

19

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

535

AM/DM/UIIDP /CW/01/21(19)

 

ከአቶ አደመ መኖሪያ ቤት እና ዶክተር ጥላሁን መኖሪያ ቤት እንዲሁም ቦሌ 20 ሜትር ተፋሰስ እስከ ተክለሃይማኖት 20 ሜትር መንገድ

08

11

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

539

AM/DM UIlDP /CW/01/21(11)

 

ከአቶ ማሃሪ መኖሪያ ቤት እና በተቃራኒው ስላሲ መሰረተ ክርስቶስ እና ቀጠና 3 ፖሊስ /ቤት

እስከ መሰረተ ክርስቶስ አዲሱ አስፓልት

7

17

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

631

AM/DM UIIDP /CW/01/21(17)

 

ከቄሴ ሱቅ እስከ የኔ ትምህርት ቤት

08

8

ተፋሰስ ግንባታ

ሜትር

n