• Gondar

Debre Tabor University

Addis Zemen Hidar 29, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ

 • የግንባታ እና የህንጻ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የውሃ እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣
 • የአውቶቢስ መኪና ኪራይ፣
 • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
 • የደንብ ልብስ፣
 • ቅመማቅመም ፣ ዛላ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ አተር እና ሽንብራ፣
 • Supply, Installation, Configuration, Testing, and Mounting of Digital Signage Project on Turnkey Basis for Debre Tabor University
 • የመኪና ዘይትና ቅባት ፣ ፍራሽ ፣ ስፖርትና መዝናኛ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና ጎማ፣
 • መድሃኒትና መገልገያ እቃዎች እና የተለያዩ የኬሚካሎች እና የስነ ህይወት ላብ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል::

በመሆኑም

 1. የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ፤
 2. በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ፣
 3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነ፤
 4. በዘርፉ ህጋዊና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለውና ማስረጃ የሚያቀርብ፤
 5. እቃዎቹን በቀረበው ዝርዝር ስፔሲፊኬሽን መሠረት ማቅረብ የሚችል፤
 6. የጨረታ ማስከበሪያ፣
  1. ለሎት 01- የአውቶቡስ መኪና ኪራይ ብር 30,000
  2. ለሎት 02 – የመኪና ዘይትና ቅባት ብር 10,000
  3. ለሎት 03- የግንባታ እና የህንጻ መሳሪያ ብር 25,000
  4. ለሎት 04 – የውሃ እቃዎች ብር 20,000
  5. ለሎት 05 – የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች ብር 40,000
  6. ለሎት 06 – የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብር 50,000
  7. ለሎት 07 – የደንብ ልብስ ብር 40,000
  8. ለሎት 08 – የተለያዩ የስነህይወት ላብ እቃዎች ብር 15,000
  9. ለሎት 09 – መድሃኒትና መገልገያ እቃዎች ብር 25,000
  10. ለሎት 10 – ፍራሽ ብር 20,000
  11. ለሎት 11- ቅመማቅመም ብር 25,000
  12. ለሎት 12 – ዛላ በርበሬ ብር 40,000
  13. ለሎት13 – ነጭ ሽንኩርት ብር 5,000
  14. ለሎት 14 – ጥራጥሬ ብር 30,000
  15. ለሎት 15 – ስፖርትና መዝናኛ እቃዎች ብር 20,000
  16. ለሎት 16 – የመኪና መለዋወጫ ጎማ ብር 40,000
  17. ለሎት  Supply, Installation, Configuration. Testing, and Mounting of Digital Signage Project on Turnkey Basis for Debre Tabor University ብር 20,000 በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከብርሃን ኢንተርናሸናል ባንክ ውጭ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ለሎት 01,02, 03,04,05,06,07, 08, 09, 10, 11, 12, 13, 14, 15, 16, እና 17 ብር 200.00 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ደብረ ታቦር ከሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ግቢ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 026 ቢሮ ቁጥር 201 መግዛት ይችላሉ፡፡
  18. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ያሽነፈውን እቃ በራሱ ወጭ እቃዎችን ደብረ ታቦር ከሚገኘው የዩኒቨርሲቲው መጋዘን ውስጥ ማስገባት አለበት::
  19. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 01,02,03,04,05,06,07, 08,09,10, 11, 12, 13,14,15,16 እና 17 ለተከታታይ 15 ቀናት ሰነዶቹን መግዛት ይችላሉ፡፡ ከዚያም ከዚህ በታች ለሎቱ የተሰጠውን የጨረታ ሳጥን መዝጊያ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በማድረግ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ሞልተው ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ አስተዳደር ህንፃ ለዚህ ጨረታ ተብሎ ለየሎቶቹ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  20. የጨረታ ሳጥን አዘጋግና አከፋፈት ስነ ስርዓት በተመለከተ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ዘው በተገኙበት፤
   • . ለሎት 01 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • . ለሎት 02 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • ሐ. ለሎት 03 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ17ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • . ለሎት 04 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት 17ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • . ለሎት 05 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ18ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • . ለሎት 06 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ18ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8:10 ላይ ደከፈታል፡፡
   • ሰ. ለሎት 07 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ19ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • ሸ. ለሎት 08 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት በ19ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • . ለሎት 09 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት 20ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4:10 ላይ ይከፈታል፡፡
   • በ. ለሎት 10 ጨረታው በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት 20ኛው ቀን ከቀኑ 8:00