SNNPRS Pastoral Affairs Bureau

Addis Zemen Tir 1, 2013

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ////መንግሥት የአርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ

 • የትራክተር መለዋወጫ እና
 • የሞተር ጀልባ ቦዲ
 • የሠራተኞች ደንብ ልብስ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፣

 1. ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
 2. 2013 . የመንግሥት ግብር የከፈሉና ፈቃድ ያሣደሱ፤
 3. የእቃ አቅራቢነት ምዝገባ የምሥክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
 4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ የሚችሉ፤
 5. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሠነድ እስፔስፊኬሽን ሐዋሣ ከሚገኘው ክልል አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር መውሰድ ይችላሉ፤
 6. የጨረታ ሠነድ ማቅረቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ይሆናል፤
 7. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በጨረታ ሣጥን ኦርጅናሉን በታሸገ ኢንቨሎኘ ላይ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ክልል አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤
 8. ጨረታው ከወጣ 16ኛው ቀን 400 ሰዓት ሣጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 430 ሰዓት ይከፈታል፤
 9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 5000 /አምስት ሺህ ብር/ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፤
 10. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

አድራሻ ስልክ ቁጥር 0462204485

ፋክስ 0462205366

ፖሣ. ጥር 1019

የደቡብ ////መንግሥት የአርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ