Yeka Sub City Woreda 11 Finance Bureau

Addis Zemen Tir 12, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2013

 • የቋሚ እቃ (የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ)፣
 • የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣
 • የፅዳት እቃዎች፣ ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
 1.  ለአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀትና ንግድ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ አለበት፡፡
 2. በዘርፉ የተሰማራ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈለበት ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ
 3. የግብር መለያ ቁጥር /TN/ ሰርተፍኬት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ እንዲሁም በጥቃቅን ለተደራጁት (TOT) ተመዝጋቢ የሆኑበት ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ፡፡
 4. . ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000.00 (አምስት ሽህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለበት
 5. የጨረታ አሸናፊዎች በአሸነፉት እቃ ብር የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለበት ፡፡
 6. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዛው እለት ከጠዋት 4፡30 ይከፈታል፡፡
 7.  የመወዳደሪያ ሃሳብ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሁለት በታሸገ ፖስታ ኮፒና ኦሪጅናል በማድረግ ፋጽ/ ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
 8. የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ከመስሪያቤቱ በአካል ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
 9. የጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን እቃዎች በራሱ ወጪ እስከ መስሪያቤቱ መጋዘን ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
 10. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው::
 11. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር

ልዩ ቦታ ኮተቤ 02 አለፍ ብሎ ደጃዝማች ወንድራድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊትለፊት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ፅ/ቤት

ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎ በስልክ ቁጥር 011-66-80-445 ይደውሉ

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11ፋይናንስ ፅ/ቤት