Zewditu Memorial Hospital

Addis Zemen Tir 18, 2013

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 4 /2013

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2013 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ከሎት-1 እስከ ሎት -8 የተዘረዘሩ የተለያዩ ግዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሲሆን ከነዚሁ 18 ሎቶች ውስጥ በሎት-3 የኤክስቴንሽን የስልክ መስመር ዝርጋታ ሥራን በሥራው ልምድ ያላቸውን አወዳድሮ የሚገዛ ይሆናል።

 

 • በሎት- 4 Networking Internet and fully EMR system Infrastructure /ኔትዎርክ ዝርጋታ በሥራው – ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ የሚገዛ ይሆናል።
 • በሎት – 6 የፅዳት አገልግሎት አውት ሶርስ ግዢ በሥራው ልምድ ያላቸውና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ቢያንስ ሦስት መንግሥታዊ ተቋማት ላይ የሰሩበትን ማቅረብ የሚችሉትን አወዳድሮ የሚገዛ ይሆናል።
 • በሎት – 7 ተሰፍተው የተዘጋጁ የባለሙያዎች ዩኒፎርም አልባሳት ግዢ በሥራው ልምድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ጋርመንቶችን አወዳድሮ የሚገዛ ይሆናል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን የተጫራቾች መመሪያ ማከበር አለባቸው።

 1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN /፣ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚልፅ ማስረጃ በግልፅ የሚታይ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 2. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር የሚያሳይ ሰነድ በማይመለስ 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመከፈል ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (ኣስር) ተከታታይ ቀናት | የሥራ ቀናት፣ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ የበዓል ቀናትን ብቻ ሳይጨምር በሚቆጠር እስከ 10ኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን በሆስፒታል የግኝc ዳይሬከቶሬት የሥራ ከፍል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፣
 3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማህተም ተደርጎ፣ በየሎቱ ለየብቻ ተለይተው ኦሪጂናልና የማይመለስ ኮፒውን በመለየት የሚቀርብ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ዕለት ወይም እስከ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ግገር ከፍል በሚገኘው የጨረታ ቡድኑ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
 4. . ተጫራቾች ሰነድ ሲያቀርቡ፡-ፋይናንሱን የያዘ ሰነድ :-ኦሪጅናልና ኮፒው ለየብቻ ተለይቶ በፖስታ መታሸግ አለበት። ቴከኒካል መስፈርት፡- የንግድ ፈቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢነት፣ የግብር ከፋይነት ማስረጃ፣ CPO ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ ተለይቶ በፖስታ መታሸግ አለበት። ቴክኒካል መስፈርት ለእቃ ግርው ስፔስፊኬሽን ለተጠየቀበት ተጫራቾች የሚያቀርቡት ቴከኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒው ለየብቻ ተለይቶ በፖስታ ታሽጎ መቅረብ አለበት
 5. በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ (በዚሁ ዕለት) በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡25 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ቡድኑ ይከፈታል።
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሲፒኦ (CPO) ፡
 • 1ኛ ሎት 1- የህከምና እቃዎች ጥገና እና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ
 • ሎት – 2 የሴኪዩሪቲ ካሜራ ግዥ
 • ሎት 3 የኤከስቴንሽን የስልከ መስመር ዝርጋታ ሥራ ግዥ
 • ሎት – 4 Networking /Internet and fully EMr system Infrastructure /ኔት ዎርከ ዝርጋታ/
 • ሎት-5 የፅዳት እቃዎች ግዥ
 • ሎት -7 ተሰፍተው የታዘጋጁ የባለሙያዎች ዩኒፎርም አልባሳት ግዥ
 • ሎ ት- 8 የአልባሳት ግዥ
 • ሎት -9 የመድኃኒት ሪኤጀንቶች ግዥ የብር 5,000.00 (አምስት ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ (CPO) በሆስፒታሉ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው።
 • 2ኛ. በሎት – 6 የፅዳት አገልግሎት አውት ሶርስ ግዢ የብር 10,000.00 (አስር ሺ) ብር በባንከ የተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ (CPO) ስሆስፒታሉ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው።

3ኛ በሎት-10 የሕንፃ ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ

 • ሎት- 11 የስቴሺነሪ ግዢ
 • በሎት- 12 የህከምና እቃዎች እና አከሰሰሪዎችዥ
 • በሎት – 13 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና አላቂ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ
 • በሎት-14 77000 ሊትር የሚይዝ የውሀ ማጠራቀሚያ ገንዳ መገንባት
 • በሎት – 15 50,000 ሊትር መጠን ያላቸው በጉድጓድ ያሉ ፎቶዎችን የማፅጃ ኬሚካል በማቅረብ ማፅዳት
 • በሎት-16 EXPIRED ያደረጉ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶችን በኪሎ እየተመዘነ ማስወገድ
 • በሎት- 17 የቧንቧ እቃዎች ግዥ
 • በሎት-1 8 የፈርኒቸር ግዥ የብር 2,000.00 (ሁለት ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ (CPO) በሆስፒታሉ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7. ተጫራቾች በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

8 ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ በተጠየቀው መሰረት ዋጋ ሲሞሉ ከቫት ጋር መሆኑን እና አለመሆኑን በማያሻማ ሁኔታ በግልፅ በመለየት ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች ሳምፕል በሚያቀርቡባቸው ላይ እና ከሆስፒታሉ ስፔስፊኬሽን በቀረበባቸው ላይ ቴክኒካል ግምገማ ስለሚደረግ ተጫራቾች ይሄን በትክክል አይተውና ተገንዝበው ሳምፕል በማቅረብ እና ቴክኒካል መስፈርቱን በማየት መጫረት ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ የማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሀሳብ ካላቸው ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለሆስፒታሉ የግዥ ዳይሬክቶሬት በጽሑፍ ወይም በቃል ማቅረብ ይችላሉ።

11. የጨረታ ማስከበሪያው አሸናፊዎች ተለይተው ውል እስኪፈጸም ድረስ እንደተያዘ ይቆያል።

12. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ከ7 ቀን በኋላ 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ስም የተዘጋጀ በማስያዝ በሰባት ቀን ውስጥ ውል ተዋውለው በጨረታ ያሸነፉባቸውን እቃዎች ማቅረብና አገልግሎት መስጠት መጀመር ይኖርባቸዋል።

13. የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚደርስ ማንኛውም ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለሳል።

14. የጨረታውን 20% መጨመርና 20% መቀነስ ይቻላል።

15. ሆስፒታሉ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 • መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-515 02-42 በመደወል መረዳት ይቻላል።
 • አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ያዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ቂርቆስ ክ/ከተማ ፍል ውሀ አጠገብ ገባ ብሎbይገኛል።

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል