Zewditu Meshesha Child and Family Relief Development Association

Addis Zemen Tahsas 20, 2013

 

የጨረታ ማስታወቂያ

የዘውዲቱ መሸሻ የሕፃትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር እኤአ 2020 ዓመታዊ ሂሳብ ማስመርመር ስለሚፈልግ በበጎ አድራጎት ማህበራት ቦርድ እውቅና ያላቸውና የተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም አምስት የወጪ ቦክስ ፋይል እና አንድ የገቢ ቦክስ ፋይል ለማስመርመር የሚያስከፍለውን የአገልግሎት ዋጋና ምርመራውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገውን ጊዜ በመግለጽ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 26 ቀን 2013 . ድረስ ድርጅቱ በሚገኝበት የጉ// ከሽሮ ሜዳ ከፍ ብሎ ቁስቋም /ቤት ጀርባ በሚገኘው የማህበሩ /ቤት እንዲያስገቡ ይጋበዛል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0961260126 /0906640754 /0913040305 እንዲያቀርቡ፡፡

ዘውዲቱ መሸሻ የሕፃናትና ቤተሰብ የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር