• Amhara

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ////ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉ //ቤቶች 2013 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለዚህም

 • ሎት 1 የደንብ ልብስ ቲትረን
 • ሎት 2 የደንብ ልብስ የተዘጋጁ
 • ሎት 3 . ደንብ ልብስ ጫማ
 • ሎት 4  የስፖርት ትጥቅ
 • ሎት 5 , የፅህፈት መሳሪያ
 • ሎት 6. የመኪና እቃዎች
 • ሎት7. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
 • ሎት 8. የውሃ እቃ መርሴብል ፓምፕ
 • ሎት 9. ሲሚንቶ

ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ለማቅረብ በዘርፉ የተሰማራችሁ አቅራቢዎች

 1. በዘመኑ የታደሰ ተዛማጅ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያላቸው
 3. የግዥ መጠን 200,000 /ከሁለት መቶ ሽህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
 4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን መረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዘው የድርጅቱን ማህተም በሁሉም ኮፒዎች ላይ በመጠቀም እና ኦርጅናሉን በእጅ በመያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 5. የሚገዛውን እቃ ዝርዝር መግለጫ/ ስፌስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ ::
 6. ተጫራቾች እያንዳንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከወረኢሉ ወረዳ ////ቤት መውሰድ ይቻላል፡፡
 7. በሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ  የባንክ ስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ በመስሪያ ቤቱ ደረሰኝ በመቁረጥ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 8. በጨረታ ሰነዱ ላይ ዋጋ ያልተሞላበት ክፍት ቦታ ካለ ከጨረታ ውድቅ ይሆናል፡፡ እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ የበዛበት ከሆነና ፓራፍ ካላደረጉ ከጨረታው ውድቅ ይሆናሉ፡፡
 9. ተጫራቾች በጨረታው መከፈቻ ቀን በአካል የማይገኙ ከሆነ የራሳቸው ፈቃድ ጨረታው የሚከፈትበትን ሰዓት የማያስተጓጉል ከመሆኑ በተጨማሪ በጨረታው ሂደት በተላለፈው ውሳኔ ተገዥ ይሆናሉ፡፡
 10. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸውን በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ዋና እና ኮፒውን በማያያዝ በጥንቃቄ 2 ፖስታ በማሸግ በወረዳው ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በማስገባት ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ 16ኛው ቀን ከጧቱ 330 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጐ በዚሁ ቀን 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በይፋ ይከፈታል፡፡
 11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

 • ለተጨማሪ መረጃከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ተያይዞ የሚሸጠውን የጨረታ መመሪያ መመልከት ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ወረኢሉ ወረዳ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በግንባር በመቅረብ ወይም በስል ቁጥር 033 116 01 99/0054 መደወል ይቻላል፡፡
 • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በህዝብ በአላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

በአብክመ የደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ

 

ወረዳ ////ቤት/ወረኢሉ/

Category:
Spare Parts and Car Decoration Materials, Sport Materials and Equipment, Water Engineering Machinery and Equipment, Textile, Garment and Leather, Office Machines and Accessories, Building and Finishing Materials, Computer and Accessories, Equipment and Accessories, Stationery, Pumps, Motors and Compressors, Shoes and Other Leather Products, Textile, Garments and Uniforms

Company Name:
Wereilu Wereda FEDB

Company Amharic:
የወረኢሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ፅ/ቤት

Posted Date:
Hidar 30, 2013

Opening Date:
በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

Ending Date:
በ16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡30 ሰዓት

Newspaper:
Addis Zemen

Newspaper Publish Date:
Addis Zemen Hidar 30, 2013

Publish Date:
Hidar 30, 2013

Company image
<img style="height:50px;width:50px;border-radius:50%;" src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Phones
[‘+251 33 1160263’]

Bid document price
100.00 ብር

Bid Bond
2%