Wereta City Administration FEDB

Be'kur Hidar 14, 2013

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በደ/ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ አስ/ገ/ኢ/ት/ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን/ በUIIDP በጀት የወረታ ከተማ አስተዳር ከ/ል/ቤ/ኮ/ፅ/ቤት ለሚያሰራው የኮብል እስቶን የመሬት ስራ ዝግጅት እና የዲች ግንባታ Package No Woreta UIIDP/CW/01/20/2021

 • ሎት-1 ቀበሌ 01 ከገቢያው አህመድ እስከ መርጌታ ሰለሞን ቢራራ ፣ከዋናው አስፓልት እስከ ተገኘ ወፍጮ፣ ከዋናው አስፓልት እስከ አምሳል ፈንቴ እና ከሰይድ አደም እስከ እርዛ ወንዝ ድረስ ርዝመቱ 630 ሜትር ስፋት 10ሜትር፤
 • ሎት-2 ቀበሌ 04 ከሀብተ ወልድ ወፍጮ እስከ ጥምቀት ባህሩ ፣ ከዋናው አስፓልት እስከ ሰይድ የሱፍ እና ከዋናው አስፖልት እስከ አብቁተ ህንጻ ድረስ ያለውን መንገድ ርዝመት 550 ሜትር ስፋት 10 ሜትር በGC እና RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ፤ በUIIDP በጀት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድና ዲች ግንባታ Package No Woreta UIIDP /CW/05/20/2021
 • ሎት-4 ቀበሌ 01 ከሞገስ ፀጋ ቤት እስከ ሆስፒታል ድረስ ርዝመቱ 700 ሜትር ስፋት 20 ሜትር በGC እና RC ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ፤
 • ሎት-5 ቀበሌ 04 ከአሚነት ሞሳ እስከ ኑሩ ክንዴ ፣ ከይጋርዱ ቤት እስከ ሀጅ አህመድ ሞሳ ፣ ከሀጅ እንዲሪስ ሰይድ የሱፍ እስከ በላይ አወቅ ቤት እና ከፈንቴ ክንዴ እስከ ኑሩ ሱሌማን ቤት ድረስ ርዝመቱ 715 ሜትር ስፋት 10 ሜትር በGC እና RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ፤ በመደበኛ በጀት የጠጠር መንገድ እና የዲች ጥገና Package No Woreta CIp/Main/02/20/2021 ሎት-2 ቀበሌ 02 ከነጋ ምህረት እስከ ጀግኔ አበረ ቤት ርዝመቱ 670 ሜትር ስፋት 10 ሜትር፤ ሎት-3 ቀበሌ 01 የጠጠር መንገድ ጥገና ከመብራት ሀይል እስከ አዲሱ ቄራ ድረስ ርዝመት 1280 ሜትር ስፋት 10 ሜትር በGC እና RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ፤ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፡-
 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፤
 2. የግዥው መጠን ከብር 200,000/ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት)ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
 3. ተጫራቾች ለወጣው የግንባታ ጨረታ ተመሳሳይ ስራ የሰሩበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
 5. የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፤
 6. በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች የልዩ አስተያየት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸውን ወቅታዊ የሆነና ለፅ/ቤት በአድራሻ የተጻፈ ማሰረጃ ማያያዝ አለባቸው፤
 7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው ከወረታ ከተማ አስ/ገ/ኢ/ት/ፅ/ቤት በግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 22 የጨረታ ሰነድ መግዛትና ማስገባት ይችላሉ፤
 8. ሎት-4 ቀበሌ 01 ከሞገስ ፀጋ ቤት እስከ ሆስፒታል ለሚያሰራው የጠጠር እና የዲች ግንባታ አሸናፊው ተጫራቾች የአሸነፉበትን ከጠቅላላ ዋጋ የግል ኮንትራክተር ከሆነ 10 በመቶ እና የልማት ድርጅት ከሆነ 15 በመቶ በጥቃቅን ለተደራጁ ወጣቶች አውትሶርስ ወይም ሰብ ኩንትራት መስጠት ይኖርበታል፤
 9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የመሬት ዝግጅት ስራና የዲች ግንባታ ሎት-1 ቀበሌ 01 ከገቢያው አህመድ እስከ መርጌታ ሰለሞን ቢራራ ፣ከዋናው አስፓልት እስከ ተገኘ ወፍጮ፣ ከዋናው አስፓልት እስከ አምሳል ፈንቴ እና ከሰይድ አደም እስከ እርዛ ወንዝ ብር 48,000 /አርባ ስምንት ሽህ ብር/ ሎት-2 ቀበሌ 04 ከሀብተ ወልድ ወፍጮ እስከ ጥምቀት ባህሩ ፣ ከዋናው አስፓልት እስከ ሰይድ የሱፍ እና ከዋናው አስፖልት እስከ አክሲ ህንጻ ብር 55,000 /አምሳ አምስት ሽህ ብር/ የጠጠር መንገድ እና ዲች ግንባታ ሎት-4 ቀበሌ 01 ከሞገስ ፀጋ ቤት እስከ ሆስፒታል ብር 140,000 /አንድ መቶ አርባ ሽህ ብር/ ሎት-5 ቀበሌ 04 ከአሚነት ሞሳ እስከ ኑሩ ክንዴ ፣ ከይጋርዱ ቤት እስከ ሀጅ አህመድ ሞሳ ፣ ከሀጅ እንዲሪስ ሰይድ የሱፍ እስከ በላይ አወቅ ቤት እና ከፈንቴ ክንዴ እስከ ኑሩ ሱሌማን ቤት ብር 51,000 / አምሳ አንድ ሽህ ብር/ የጠጠር መንገድና የዲች ጥገና ሎት-2 ቀበሌ 02 ከነጋ ምህረት እስከ ጀግኔ አበረ ቤት ብር 59,000 /አምሳ ዘጠኝ ሽህ ብር/ ሎት-3 ቀበሌ 01 የጠጠር መንገድ ጥገና ከመብራት ሀይል እስከ አዲሱ ቄራ ብር 34,000 /ሰላሳ አራት ሽህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙት ተጫራቾች በመ/ቤቱ የገቢ ማሰባሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፤
 10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስምና አድራሻ በመጻፈ ፊርማና ማኅተም በማድረግ እንዲሁም በፖስታው ላይ የሚወዳደሩበትን የግንባታ አይነትና ሎት በመጻፍ በወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 22 ለጨረታ ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 11. ተጫራቾች ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ሁኖ በ22ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፤ ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ 22 ይከፈታል፡፡
 12. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ ፣እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ ቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
 13. ጨረታው በጥቅል፤ ሲሆን አንድ ተጫራች ከአንድ ጨረታ በላይ መወዳደር አይችልም ፡፡
 14. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058-446-1345 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 15. ተጫማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
 16. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 17. አጠቃላይ የውል ሁኔታ በተመለከተ ወይም general condition contract እና የተጫራቾች መመሪያ (instruction to bid) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አታች አድርገናል፡፡

የወረታ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ፅ/ቤት