Yeka Sub City Wereda 07 Finance and Economic Development Bureau

Addis Zemen መስከረም14፣2013

የአንደኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ 

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

 • የጽህፈት መሳሪያ ፣
 • የጽዳት እቃዎች ፣
 • የአትክልት መሳሪያዎች፣
 • የአይሲቲ እቃዎች እና የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው፡፡ 
 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ 
 2. ግብር መለያ ቲን ነምበር ያላቸው የቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ 
 3. የታደሰ ንግድ ፍቃድና በተጨማሪም የንግድ ዘርፉን የሚገልጽ ማቅረብ የሚችሉ 
 4. የጨረታውን ሰነድ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 07 በግንባር በመምጣት የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ/ ብር በመከፈል መውሰድ ይቻላል፡፡ 
 5. ጨረታው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ10 (አስር) የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናሉንና ኮፒውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 
 6. ጨረታው በወጣበት በአስረኛው ቀን በ7፡30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 
 7. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ የካ ክ/ከተማ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ይሆናል። 
 8. ጫራቶች በባንክ የተረጋገጠ ብር 5000.00 (አምስት ሺ) ብር በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው:: 
 9. ተጫራቾች የጽህፈት መሳሪያ ፣የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብስ እና የአትክልት መሳሪያዎች ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
 • ለበለጠ መረጃ ኣድራሻ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ሲግናል ካምፕ ፊት ለፊት 
 • ስልክ ቁጥር 0118-689362 

በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 7ፋይናንስ ጽ/ቤት