• Amhara

Kelela Woreda TVET Collage

Addis Zemen Tahsas 28, 2013

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ //1/2013

በአብክመ/////ቢሮ በደብብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያሎች የሚውል

 • ሎት 1 የህንፃ  መሳሪያ፣
 • ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ
 • ሎት 3 የጽሕፈት መሳሪያ፣
 • ሎት 4 የልብስ ስፌት ልዩ ልዩ ማቴሪያሎች፣
 • ሎት 5 የደንብ ልብስ፣
 • ሎት 6 የፅዳት እቃ፣
 • ሎት 7 የእንስሳት ህክምና እቃዎች፣
 • ሎት 8 የግብርና ማሰልጠኛ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
 1. ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው::
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ ያላቸው።
 3. ተጫራቾች የብር መጠኑ 200,000 ብር በላይ ከሆነ ተጨማሪ የእሴት ታክስ ወይም የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 4.  ከዚህ በላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና የእቃውን ጠቅላላ 2% በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 ደረሰኝ በባን በተረጋገጠ ክፍያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለተወዳደሩበት ሎት በጥቅል ማስያዝ አለባቸው።
 6.  የውድድሩ ጠቅላላ ሎት ድምር ነው::
 7. በሎት ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው::
 8.  ኮሌጁ ጨረታውን 20% ከፍ ወይም ዝቅ ብሎ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው::
 9.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከለላ ቴክ///ኮሌጅ የማይመለስ ብር 100 (መቶ ብር) በመክፈል ዋና /ያዥ ቢሮ ቁጥር 7 መግዛት ይችላሉ።
 10.  ካሁን በፊት በመንግስት ግዥ ተሳትፎ ያሽነፈውን እቃ ሳያቀርብ ቀርቶ በጨረታ እንዳይሳተፍ ደብዳቤ ያልተፃፈበት።
 11. ዋጋቸውን ሲሞሉ በኮሌጁ ዋጋ መሙያ ላይ መሙላት አለባቸው። ስርዝ ድልዝ ከሆነ ግን ጨረታው ተቀባይነት የለውም::
 12. ተጫራቾች ጨረታውን ሲሞሉ ፍቃዳቸውን እና ሌሎችም መረጃዎች ካሉ በመለየት በፖስታው ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
 13. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 14. ክፍያ የሚፈፀመው ማቴሪያሉ በባለሙያ ከተረጋገጠና ገቢ ከሆነ በኋላ ነው::
 15. ተጫራቶች አሽናፊው ከታወቀ በኋላ በከለላ // ኮሌጅ ንብረቱን በራሱ ወጭ አጓጉዞ ማስረከብ የሚችል::
 16. ተጫራቾች አሸናፊው ከታወቀ በኋላ ከለላ ወረዳ ፍትህ ጽፈት ቤት የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስረከቢያ በማስያዝ ውል መግባት የሚችል።
 17. ማንኛውንም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በታሸገ አንድ ፖስታ ከለላ ወረዳ // ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 430 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
 18. ጨረታው ቅዳሜ እና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
 19. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሎት 1 ህንፃ መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽሕፈት መሳሪያ፣ ሎት 4 የልብስ ስፌት ልዩ ልዩ ማቴሪያሎት፣ ሎት 5 ደንብ ልብስ ጨረታው 28/4/2013 . እስከ 12 /5/2013 . 430 ሰዓት ታሽጎ 500 ሰዓት ላይ በከለላ ወረዳ //ኮሌጅ //አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በግልፅ ይከፈታል::
 20. ሎት 6 ፅዳት እቃ፣ ሎት 7 የእንስሳት ህክምና እቃዎች፣ ሎት 8 የግብርና የማሰልጠኛ እቃዎች ማቴሪያል፣ ጨረታው 28/4/2013 . እስከ 12/5/2013 . በአየር ላይ ይውላል። ጨረታው 13/5/2013 . ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ 830 ሰዓት ይከፈታል። ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ባይገኙም ጨረታውን መክፈት የማያስተጓጉል ከመሆኑም በተጨማሪ ጨረታ ሂደቱ፡ ለሚተላለፍ ውሳኔ ተገዥ ይሆናሉ።
 21. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይንም በስልክ 033 451 01 00

 

በአብክመ/////ቢሮ

በደብብ ወሎ ዞን ያከስሳ ወረዳ

ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ