Oromia Supreme Court

Addis Zemen Tahsas 1, 2013

ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ውሳኔ ባለመብት / አበበች አብዲሣ እና በአፈፃጸም ውሳኔ ባለዕዳ አቶ ታደሠ ተክሉ መካከል ያለውን ክርክር አስመልክተው የኦሮሚያ ጠቅላይ /ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት 24/03/2013 በዋለው ችሎት የተሰጠ  ትዕዛዝ በቡራዩ ከተማ ውስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት እና የካርታ ቁጥሩ Bur/Q/Du/5053/01 የሆነ እና 600 ካሜ ላይ የሚገኝ እና አዋሰኞቹ  በሰሜን እና በምሥራቅ የግለሰብ ቤት በደቡብ የመዋለ ሕፃናት /ቤት እና በምዕራብ መንገድ የሚዋሰን መካከል የሚገኝ በ1ኛ ጨረታ መነሻ ብር አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ አስራ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሰባት ብር ከሰባ ስድስት ሣንቲም (1614987.76) በጨረታ 03/05/2013 300 ሰዓት እስከ 600 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሰው ንብረቱ በሚገኝበት  በቡራዩ ከተማ ገፈርሣ ቡራዩ ቀበሌ በመገኘት እንዲገዛ የጨረታውን ማስታወቂያ በጋዜጣችሁ በኩል ለአንድ ወር አየር ላይ እንዲቆይ የኦሮሚያ  ጠቅላይ /ቤት የፍትሐብሔር ቡድን አዟል፡፡

የኦሮሚያ ጠቅላይ /ቤት