Oromia Forest and Wildlife Enterprise

Addis Zemen Tir 22, 2013

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ....-10/2013

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት 2012 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን 3 ተከታታይ የበጀት ዓመቶች 2012 2013 እና 2014 ሂሣብ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመር ይፈልጋል፡፡

ድርጅቱ በሥሩ የሚገኙ የዘጠኝ //ቤቶች፡

1ኛ/ አርሲ ቅርንጫፍ /ቤትአርሲ ነገሌ

2ኛ/ ባሌ ቅርንጫፍ /ቤትባሌ ጎባ

3/ ቦረና ጉጂ ቅርንጫፍ /ቤትአዶላ

4ኛ/ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ /ቤትፊንፊኔ

5ኛ/ ጅማ ቅርንጫፍ /ቤትጅማ

6/ ሐረርጌ ቅርንጫፍ /ቤትጪሮ

7ኛ/ ኢሉአባቦራ ቅርንጫፍ /ቤትመቱ

8/ ወለጋ ቅርንጫፍ /ቤትጊምቢ

9/ ሸገር ቅርንጫፍ /ቤት ፊንፊኔ

ድርጅቱ የዋናው /ቤቱንና ስማቸው በዝርዝር የተገለፁትን ዘጠኝ //ቤቶች ሂሣብ እያንዳንዳቸውን በማስመርመር በተናጠል ለእያንዳንዳቸው እና ጥቅል የሆነ (Consolidated Auditors Report) የሂሣብ መግለጫ እንዲሠራለት የሚፈልግ መሆኑን በማስመዝገብ ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን በድርጅቱ ዋናው /ቤት የፋይናንስ ግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 401 በመገኘት (Draft Financial Report) እና የቴክኒክ መገምገሚያ ሰነድ በነፃ በመውሰድ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

በመሆኑም ተወዳዳሪዎች፡

1.በዋናው ኦዲተር /ቤት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰዱና ያደሱ፡፡

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተእታ (VAT) ተመዝጋቢ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3 ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የመንግሥት ልማት ድርጅቶችን የሂሣብ ምርመራ ሥራ ስለመሥራታቸው የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የጨረታው ተወዳዳሪዎች በጨረታው ለመወዳደር የሚያስችላቸውን መስፈርቶች ማለትም፡

/ የኦዲት ድርጅቱ በሥራ ላይ ያቀደበትን የሥራ ዘመን ያላችውን ሙያተኛ ብዛት

/ በሥራ ላይ ያሚያሠማሩትን ሙያተኛ ብዛት የትምህርት ደረጃቸው የሥራ ልምድ

/ ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ በምን ያህል ቀን ውስጥ ሥራውን እንደሚጀምር

/ ሥራውን የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ ብዛት እንዲሁም

/ የሚሠሩበትን ጠቅላላ ዋጋ ከተ.. (VAT) ውጭ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡

5 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፡፡

6. ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ 26 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ18/6/2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡

7. የሂሣብ ሠነዶችና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለመገንዘብ የክልሉን የሥራ ቋንቋ ኦሮምኛ የሚችሉ ባለሙያማቅረብ የሚችሉ፡፡

8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡በስልክ ሞባይል ቁጥር 0910 938114 መደበኛ ስልክ ቁጥር 011-122-00-20 ፋክስ 011 124 06 32 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡አራዳ /ከተማ ወዳ 07 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት