Oromia Water,Mineral and Energy Bureau

Addis Zemen ነሐሴ6፣2012

የዕቃ ግምጃ ቤት ኪራይ ማስታወቂያ 

የኦሮሚያ ውሃና ኢነርጂ ሀብት ልማት ቢሮ የዕቃ ግምጃ ቤት ለአንድ ዓመት ለመከራየት ይፈልጋል 

  • የኪራዩ ቦታ ፊንፊኔ፣ ገለን እና ሰበታ ከተማ ውስጥ
  • የቦታው ስፋት 5000 ካሜ እና ከዚያ በላይ የሆነ
  • ርዝመቱ 40 ሜትር
  • ስፋት 20 ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ
  • ቢያንስ 10 ለቢሮ የሚሆን ክፍሎች ያለው እና የክፍሉ
  • ስፋት 3 X4 የሆነ
  • ዙሪያው አጥር ያለው ብሎኬት/ የተሟላ መብራት ያለው 

የውሃ መስመር ያለውና ለጥበቃ እና ዕቃ ማውረጃ በቂ ቦታያለው ስለሚፈልግ ለማከራየት የምትችሉ ደንበኞች የዋጋ ማቅረቢያችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራአምስት ተከታታይ ቀናት እንድታቀርቡ 

አድራሻ 

ኦሮሚያ ውሃና ሀብት ልማት ቢሮ 6ተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 601 ቦሌ መንገድ ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት ጽ/ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ቶሚ ታወር ፊትለፊት ስልክ ቁጥር 01155493 33 

የኦሮሚያ ውሃና ኢነርጂ ሀብት ልማት ቢሮ