Amhara Sayenet Woreda Enjibara Municipality

Be'kur Hidar 14, 2013

በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2013

የእን/ከ/አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ፅ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የሚያሰራቸውን Water Resvior Bulding, OFICE BULDING, SHAD BULDING, TOILIET and GCPM/monment BULDING, CULVERT AND COBEL MANTINANCE, Gravel Road ግንባታዎች በውስጥ ገቢ እና በመደበኛ በጀት

 1.  From kebele 03 Water Resvior ፓኬጅ ቁጥርAMH/INJEBARA/ CIP/ CW 05/20/2021 ሎት 1 በ WC በደረጃ 6 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
 2. Injebara city Administration Office building Block 1 with 15 Class, Zagew School office Building Block 1 with 2 Class ፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/ CIP/ CW 06/20/2021 ፤ በGC እና BC በደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
 3. Shade on South East of Wag Adebabay 1 Block with 10 Class, Shade near to Injebara Hospital Bridge 1 Block with 10 Class ፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 07/20/2021 በGC እና BC በደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
 4. From kebele 03 Public Toilet at new market 1 Balock With 6 Class, 3rd level GCPM Production and instalationፓኬጅቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 08/20/2021 በGC እና BC በደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
 5. 5ኛ. Kebele 05 From the south side of agew midir secondary School Enterance, COBEL stone MAINTENANCE FROM KOSSOBER SCHOOL COBBLE TO BRIDGE ፓኬጅ ቁጥር AMH/ INJEBARA/CIP/MAW 03/20/2021 ሎት 1 በGC እና RC በደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
 6. 6ኛ. From Olibia Madeya to Abiy Mulat house (Kebele 01, From Admasu Chekol house to Helen Bogale house (Kebele, From Addisu house to Hawaz house (Kebele 01), From main asphalt road to Addisu Berihun house (Kebele 01) , From Mulat Micro driver to Tenagne Ejigu house (Kebele 01),ፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/UIIDP/CW 01/20/2021 ሎት 1 በGCእና RC በደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
 7. 7ኛ. From Jigdan College to Meseret Belay house (Kebele 02), From kebele house to Meseret Belay house (Kebele 02),From Kidane Mihiret Cobble to end of Kidane Mihiret Church(Kebele 02), From 03 kebel Melese Alene house to 30 meter Road, From 03 kebel 30 Meter Road to Desalew Woreku house, From 03 kebele Ali mesert house to 30 Meter Road,ፓኬጅ ቁጥርAMH/INJEBARA/UIIDP/CW 01/20/2021፤ ሎት3 በGC እና RC በደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
 8. 8ኛ.From Tihaye Desalew house to Berie Aserate house (Kebele 03),From Asmeraw Abera house to 16-meter road (Kebele 03), From addisa workineh to agdew house (Kebele 03), From Mintamir Endalew house to Abat Hunegnaw house (Kebele 04), From Abebe Melese house to Birhanu Sewunet house (Kebele 04, ፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/UIIDP/ CW 01/20/2021፤ሎት4 በGC እና RC በደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳ ተፉ ይጋብዛል፡፡
 1.  የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
 3. የግዥው መጠን ብር 50 ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢነት/የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
 4. ተጫራቾች የግንባታ ፈቃድ ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋና እና ቅጂ በማድረግ ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዞ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ሲሞላ ያለምንም ስርዝ ድልዝ መሞላት አለበት እንዲሁም አንድ ተጫራች መጫረት የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው፡፡
 6. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀን ነው፡፡
 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስታዎቂያው ከወጣበት ቀን 14/03/2013 ዓ.ም ጀምሮ በወጣው ግልፅ ጨረታ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡
 8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት እስከ 05/04/2013 ዓ/ም እስከ 3፡00 ማስገባት ይችላሉ፡፡
 9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 በቀን 05/04/2013 ዓ.ም 3፡00 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የህዝብ በዓል እና እሁድ ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
 10. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00/ ሦስት መቶ ብር/ በመግዛት የጨረታ ሰነዱን በእንጅባራ ከተማ/ል/ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገ/ፅ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ማግኘት ይችላሉ፡፡
 11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለWater Resvior Bulding 37,500.00 /ሰላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ለ OFICE BULDING 34,239.00 /ሰላሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ብር ለ SHADBULDING 31,928.00 /ሰላሳ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ብር ለTOILIET and GCPM/monment BULDING 10,326.00 /አስር ሺህ ሦስት መቶ ሃያ ስድስት ብር CULVERT AND COBELMANTINANCE 12,985.00/አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አምስት ብር ጠጠር መንገድ ስራ ለሎት 1 28,300.00/ ሃያ ስምት ሺህ ሦስት መቶ ብር ለ ሎት3 31,470.00 /ሠላሳ አንድ ሺህ አራት መቶሰባ ብር ለሎት 4 33,640.00/ ሠላሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ እና በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ፅ/ቤት የዋስትናደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና ከተደራጁ 5/አምስት/ ዓመት ያልሞላቸው ለመሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መያያዝ አለበት ፡፡
 12. . የጨረታው አሸናፊ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ ውል በሚይዝበት ወቅት ማስያዝ ወይም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ፅ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 13. አሸናፊ ድርጅት የሚሰራቸውን ስራዎች ማንኛውንም ማቴሪያሎች ወጭ በራሱ አቅርቦ መስራት የሚችል ፡፡
 14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 15. . ለተጨማሪ መረጃ የእን/ከ/አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/ አገልግሎት ፅ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582271759 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ የውድድሩ ሁኔታ በሎት ዋጋ ይሆናል፡፡
 16. የውል ማስከበሪያው ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ ውሉ ከሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 60/ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
 17. . ተወዳዳሪዎች ለሞሉት ጨረታ ኮስት ብሬክ ዳውን እና ወርክ እስኬጁል አብሮ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት እንዲሁም ጨረታው የወቅቱን የመስሪያ ዋጋ በ የስራ ደረጃው ግምት ውስጥ ያስገባ መሆን አለበት፡፡

የእን/ከ/አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ፅ/ቤት