• Gondar

Ebinat Wereda Finance and Economic Development Office

Be'kur መስከረም18፣2013

ማስተካከያ

በደ/ጎን/ዞን የእብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ት/ጽ/ቤት ለእ/ወ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማሪያ ክላስ አገልግሎት የሚሆን ለሚገነባዉ G+3 ግንባታ በበኩር ጋዜጣ ጨረታ እንዲወጣልን በጠየቅነዉ መሰረት በቀን 25/12/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀን ጨረታዉ በአየር ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡ነገር ግን 1ኛ. ኳንቲቲዉ እና ዩኒት ፕራይሱ ከፕላኑ ጋር አንድ ስላልሆነ ኳንቲቲዉ ችግር ያለበት በመሆኑና 2ኛ. የጨረታ ማስታወቂያ ተራ ቁጥር 7 ላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰነዱ ተስተካክሎ መሸጥ ስላለበት ለ 7 ቀናት የተራዘመ ስለሆነ በተጨማሪ የጨረታ ማስከበሪያ 1 በመቶበባንክ በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከአሁን በፊት የጨረታ ሰነድ የገዛችሁ ተቋራጮች የጨረታ ማራዘሚያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 ቀናት የገዛችሁትን ሰነድ በመመለስ የተስተካከለዉን ሰነድ መጥታችሁ እንድትወስዱ እያልን በአዲስ ሰነድ መግዛት የምትፈልጉ ተቋራጮች ሰነዱን በተጠቀሱት ቀናት ዉስጥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የእብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት