Ethiopian Press Agency

Addis Zemen Tahsas 9, 2013

 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን 2013 በጀት ዓመት በመጋዘን ተከማችተው ያሉና ያገለገሉ የተለያዩ

 • የብረት የእንጨት ጠረጴዛ ከነ ድሮር፤
 • የተለያዩ ተሽከርካሪ ወንበሮች፤
 • የኃላፊ ወንበሮች፤
 • የእንጨትና የብረት ድሮር፤
 • ጠረጴዛዎች ፤ቁም ሳጥን፤ የታይፕ ጠረጴዛ፤የእንግዳ ወንበር፤ የሳሎን ጠረጴዛ፤ የስብሰባ ጠረጴዛ
 • ቲቪ ስታንድ፤ ሶፋ ወንበር፤
 • ኮምፒዩተር ስታንድ፤
 • የጸሐፊ ወንበር፤
 • የስልክ ማስቀመጫ፤
 • ሸልፍ ፤ ፋይል ካቢኔት ፤
 • ወንበር ፣ መስኮት፤
 • የሃሳብ መስጪያ ሳጥን
 • ብረት
 • ባትሪ
 • የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

 1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
 2. በግብር ከፋይነት የተመዘገቡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና
 3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ በዝርዝር ለተመለከተው ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /አምሳ ብር ብቻ / በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ የግዥና ንብረት አስተዳደር / ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
 4. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 /አምስት ሺህ / ብር CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቢድ ቦንድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 5. ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ድረስ ለጨረታው ሰነድ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡
 6. ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 415 ላይ ታሽጎ 430 ላይ በመስሪያ ቤቱ የግዥና ንብረት // ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ ይከፈታል፡፡
 7. የጨረታው አሸናፊ በጨረታው መመሪያ መሠረት አሸናፊው በፅሑፍ ከተገለፀለት 7 ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ ጋር ውል መፈፀም አለበት፡፡
 8. የጨረታው አሸናፊ ውሉን እንደተዋዋለ የጨረታ ማስከበሪያ ለተሸናፊው ድርጅት ወዲያውኑ ይመልሳል፡፡
 9. ድርጅታችን ጨረታውን አስመልክቶ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 0111264204/0111264205

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት