Ethiopian Compensato Factory

Addis Zemen Hidar 28, 2013

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኮምፔንሳቶ ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ 56 ኪሎ ሜትር ርቀት ካለው በረክ ወረዳ ጎዶ ከሚባል ስፍራ ላይ ለፋብሪካ ግብኣት 2.60 ሜትር የተቆረጠ የባህር ዛፍ ግንድ የሚያግዙ ስፖንዳ ተካፋች የጭነት ተሽከርካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የጨረታ መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

. የጨረታው ዓይነት፡

 1. ለፋብሪካ ግብዓት የሚውል 2.60 የተቆረጠ የባህር ዛፍ ግንድ በተካፋች ስፖንዳ በጎን መጫን የሚችሉ የጭነት ተሽከርካሪ፣
 2. የመጫን ችሎታ ከ16 ሜትር ኩብ በላይ የሚችል፣
 3. ጭነቱ፡ የሚጫንበት ቦታ ከአዲስ አበባ 56 ኪሎ ሜትር አስፋልትና 18 ኪሎ ሜትር ኮረኮንች በሰንዳፋ አስፋልት መንገድ በድሬ ግድብ በኩል የሚገነጠል፣

. የጨረታው መስፈርት

 1. ተጫራቾች በተሠማሩበት የሥራ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
 2. ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ ያላቸውና ለሚከፈላቸው ክፍያ ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፣
 3. ተጫራቾች አንድ /1/ ሜትር ኩብ የሚጭኑበትን ዋጋ ታክስ ከፋይ ከሆኑ ከታክስ በፊት በዝርዝር በአኃዝና በፊደል በመፃፍና በመፈረም በፖስታ በማሸግ በዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
 4. ተጫራቾች በአንድ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችሉም፣
 5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ 10ኛው ቀን 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል፣
 6. የጨረታው አሸናፊ ጨረታው በተከፈተ ማግስት የሥራ አፈፃፀም ዋስትና ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ በማስያዝ ውል ይፈርማል፣
 7. የጨረታ ሠነዱ የድርጅቱ የግዥና ንብረት ዩኒት በማቅረብ መወዳደር ይቻላል፣
 8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብት አለው፣

አድራሻ፡አዲስ አበባ ጦርኃይሎች በአጉስታ ፋብሪካ ወደ ቤተል ወይራ በሚወስደው መንገድ ፂዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0113 20 06 72/ 0113 20 45 14

ሞባይል 0922 82 91 62

የኢትዮጵያ ኮምፔንሳቶ ድርጅት