Ethiopian Blind and Deaf National Association

Addis Zemen Tahsas 17, 2013

 

የሂሳብ ስራ ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ማየትና መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር እኤአ ከጃንዋሪ 1/2020 – ዲሴምበር 31/2020 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ በተመሰከረላቸው የውጭ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን በጨረታው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

  1. የሙያ ፈቃድ አግባብ ካለው ድርጅት ማቅረብ የሚችል።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ።
  3. በስራው በቂ የስራ ልምድ ያለው።
  4. ስራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜና ለስራው የሚያስከፍለውን ክፍያ በመግለጽ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማቅረብ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል። ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በአስራ አምስት /15/ የስራ ቀናት ውስጥ መረጃዎቻቸውን በማቅረብ በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  • አደራሻ፡- የኢትዮጵያ ማየትና መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር አራት ኪሎ ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ እስፖርት ኮሚሽን ህንፃ አለፍ እንዳሉ ከበላይ ዘለቀ ት/ቤት ፊት ለፊት።
  • ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0111-2678-80 ወይም 0911-10-89-84/0912-0402-60

የኢትዮጵያ ማየትና መስማት የተሳናቸው

ብሔራዊ ማህበር