Mercy Care Ethiopia

Addis Zemen ሐምሌ23፣2012

የሒሳብ ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው መርሲ ኬር ኢትዮጵያ 2011 – 2012 በጀት ዓመት ሂሳቡን በባለሙያ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ሁሉ፡-

  1. የድርጅታችሁን እንቅስቃሴ የሚገልፅ መረጃ (Profile)
  2. 2011 . የታደሰ የሥራ ፍቃድ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin No) እና የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚቀጥሉት 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቀጨኔ ደብረሰላም 2 ደረጃ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በሰም በታሸገ የጨረታችሁን ሠነድ እንድታቀርቡ በአክብሮት ይጋበዛሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 251-111569524 /251-111569525 ላይ መደወል ይቻላል፡፡

መርሲ ኬር ኢትዮጵያ