Adami Tulu Jido Kombolcha Woreda Finance and Economic Development Bureau

Addis Zemen Tahsas 18, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳሚ ቱሎ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት በ2013 የበጀት ዓመት በሥሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎች –

 • 1ኛ የግንባታ እቃዎች
 • 2ኛ ዩፕቪሲና ጂስ ቱቦዎች /UPVC & GS Pipe) ፊቲንጎች (diferent size fittings)
 • 3ኛ ፖሊትን ትዩብ
 • 4ኛ. የፍራፍሬ ዘሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ እስከ አዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳው ገ/ኢ/ትብብር ፅ/ቤት ድረስ የሚያቀርበብትን የመጓጓዣ ማስጫኛ እና ማውረጃ ወጪን በመጨመር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ሁኔታ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

 1. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም በከፊል ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በሚጫረቱበት ዘርፍ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ
 2. ተጫራቾች የ2013 ዓም ግብር የከፈሉና ለዚህም የንግድ ሥራ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ስለመሆናቸው እና TIN ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
 3. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 18/4/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት በወረዳው ገ/ኢ/ ትብብር ፅ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ከፍል ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30- 11:30 ሰዓት ድረስ የሚሸጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 4. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሰነድ በመከፈል ከመ/ቤቱ የግገርና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ክፍል መግዛት ይሻላሉ፡፡ሰነድ ለመግዛት ሲመጡTN ሰርተፍኬት ማስረጃ ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡
 5. ተጫራቾች ብር 10000,00 (አስር ሺህ) ብር ለጨረታ ማስከበሪያ  ቦንድ/ ለእያንዳንዱ ሰነድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ በእዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ ቤት ስም እስገብተው ከኦርጂናል ጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እቃ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በጥራት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመስሪያ ቤቱ ጥያቄ መሠረት ብቻ እስከ 18/5/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒወን ለየብቻ ሙሉ እድራሻቸወንና የተወዳያራበትን እቃ ዓይነት በመጥቀስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
 7. ጨረታው 18/5/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በእለቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘብት አዳሚ ቱሎ ጂዖኮምቦልቻ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ፅ/ቤት ይከፈታል።
 8.  ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸወን እቃዎች የማስረከቢያ ቦታ አዳሚ ቱሉ ጂዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ፅ/ቤት ቅጥር ግቢ (እስቶር) ውስጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 9. ተጫራቾች ከ10000 /አስር ሺህ/ ብር እና በላይ እቃ የሚፈጸመው ከፍያ 2%( with holding) ታከስ የሚቆረጥ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡
 10. ተጫራቾች ከ100000 ከመቶ ሺህ ብር በላይ ለሚያቀርበ ት እቃ የተጨማሪ እሴት ታከስ(VAT) ተመዘጋቢ የሆነና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋ
 11. ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ አይነት/ሰነድ በተለያየ ፖስታ አሽጎ አድራሻ ስልከቁጥር ፖስታ ቁጥር በትክከል ለይተው በመጻፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 12. ማንኛወም አቅራቢ ከመንግስት ግዥ ከታግደ በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ አይችልም።
 13. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም የእቃውን ዝርዝር የሚገልፅ መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይቻልም።
 14. ቢሮእችን የሚያጫርታቸውን እቃዎች ብዛት እንደ እስፈላጊነታቸው 20% በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል።
 15. የሚገዙ እቃዎች በተሠጠው እስፔስፊኬሽን መሠረት ተሞልተው ካልቀረበና ማንኛውንም ዓይነት ስህተት ቢፈጸም ሀላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው።
 16. ማንኛውም ተጫራች አሽናፊ በሆኑበት እቃ ለ3 ወር የዋጋ ለውጥ ሳይደረግ ባሸነፉበት ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 17. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች ሙሉ በሙሉ ኦርጅናል መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 18. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ውጤት ከተገለጸበት ቀን አንስቶ በአምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀን ውስጥ በጨረታው ውጤት ላይ ቅሬታ ማቅረብ ይችላል፡፡
 19. ማንኛውም ተጫራች የሚወዳደርበትን እቃ እይነት በነጠላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 20. ተጫራቾች በተወዳደሩበት እቃ ሳምፕል ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል :
 21. ጨረታውን ለማስተጓጓል የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ወጭ ይሆንና Mለወደፊት በማንኛውም ጨረታ እንዳይወዳደር ይያረጋል፡፡
 22. . ጽ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 23. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው እቃዎች አሸናፊ መሆናቸው ሲገለጽላቸው ለውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
 24. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊ መሆናቸውን ከተለጸበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ውል መግባት አለበት፡፡
 25. አሸናፊው ድርጅት ውል በገባ በ10 ተከታታይ ቀን ውስጥ እቃውን ማቅረብገቢ ማድረግ የሚጠበቅበት ሲሆን በተባለው ቀናት ውስጥ ላያስገባ ቢቀር ውል ሰጪው ህጋዊ እርምጃ መወሰድ እንደሚችል መረዳት ይኖርበታል፡፡

ማሳሰቢያ:- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በበዓለና በዝግ ቀናት ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ላይ ይሆናል/ይውላል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር

046 441-24-47 ወይም 046-441 27-31 

የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት