Addis Zemen City Administration City Development Housing and Construction Bureau

Be'kur Tahsas 12, 2013

የግልፅ ጨታ ማስታወቂያ

በአብክመ በደቡብ ጎንደር/ዞን የአዲስ ዘመን ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በUIIDP በጀት የአዲስ ዘመን ከተማ አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ፅ/ቤት ከሚያሰራቸዉ ፕሮጀክቶች ውስጥ

 • በሎት 1 package No AM/A/ZEMN UIIDP CW1-2013 የሆነ ቀበሌ 02 ከቴሌ እስከ አዲስ አበጀ የሚደርሰው የኮብል ስቶን መንገድ የመሬት ቆረጣ ርዝመት 520 ሜትር ስፋት 11ሜትር
 • በሎት2 ቀበሌ 03 ከዳሳሽ እሽቴ ቤት እስከ ዶክተር አደራጀው ቤት የሚደርስው የኮብል ስቶን መንገድ የመሬት ቆረጣ ርዝመት 465 ሜትር ስፋት 11ሜትር ግንባታ ስራ RC እና በGC ደረጃ 6 እና በላይ እንዲሁም
 • በሎት 3 package No AM/A/ZEMN UIIDP CW6-2013 የሆነ ቀበሌ 02 ከአዲሴ አበጀ ቤት ፊት ለፊት የከልቨርት /Culvert /ግንባታ ርዝመት 6ሜትር ስፋት 9ሜትር ግንባታ ስራ RC እና በGC ደረጃ 6 እና በላይ
 • በሎት 4 የስፓርት ትጥቅ ልብስ አቅርቦት በሙሉ ዋጋ / የእቃና የእጅ ዋጋ ጨምሮ/ ስራውን ለመስራት ከአሁን በፊት የስራ ልምድ ያለው በጥቅል ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡፦

 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉ፣
 2. የግዥዉ መጠን ለከብር 200 ሽህ ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
 3. ተጫራቾች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
 4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
 5. የጫራታዉን ዝርዝር መግለጫ ከጫራታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 6. በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ከሆኑ በጨረታዉ ለመዎዳደር የልዩ አስተያየት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸዉን ወቅታዊ የሆነና ለፅ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
 7. ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ከፍለዉ በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ የጨሪታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአደራጃቸዉ መ/ቤት ወቅታዊ የሆነና ለጽ/ቤቱ በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ በማቅረብ በነፃ አዲስ ዘመን ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 የጫራታ ሰነድ መግዛት/መውሰድ ይችላሉ፡፡የጫራታ ሰነድ ለመግዛት ወይም ለመዉሰድ ሲመጡ ተራ ቁጥር 1, 2 እና 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ አድርጋችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
 8. ግንባታው/እንደስራው ባህሪ እየተለየ/አሸናፊዉ ተጫራች የግል ተቋራጭ ከሆነ 1 በመቶ የመንግስት የልማት ድርጅት ከሆነ ደግሞ 15 በመቶ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በጥቃቅን ለተደራጁ ወጣቶች አዉት ሶርስ ወይም ሰብ ኮንትራት መስጠት ይኖርበታል፡፡ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ግንባታ በሎት1 61‚200 /ስልሳ አንድ ሽ ሁለት መቶ ብር / በሎት 2 59‚300 /ሀምሳ ዘጠኝ ሽ ሶስት መቶ ብር/ በሎት3 16‚000 ብር/አስራ ስድስት ሽ/ ብር በሎት 4 የተወዳደሩበት የእቃ አቅርቦት 1 በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቾች በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥ ደረሰኙን ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ከጥቃቅን ፅ/ቤት ወይም ከቴክኒክና ሙያ ተቋም የዋስትና ደብዳቤ ለፅ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
 9. ተጫራቾች የጫራታ ሀሳባቸዉን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስምና አድራሻ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታዉ ላይ የሚወዳደሩበትን የግንባታ አይነትና ሎት በመፃፍ ከአዲስ ዘመን ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ለጫራታ ከተዘጋጀዉ የጫራታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
 10. ተጫራቾች ጫራታዉ የግልፅ ጨሪታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
 11.  ለተከታታይ 21 ቀናት ከቀን 12/4/2013 እስከ 02/05/2013 ዓ.ም አስከ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ መውስድ የሚችሉ ሲሆን እንዲሁም 22ኛው ቀን ጨረታው በቀን 03/05/2013 ዓ.ም አስከ 3፡00 ድረስ ብቻ ፓስታ/የጨሪታ ሰነድ/ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 03/05/2013ዓም እና በዚሁ 3፡00 ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት በ 4፡00 ይከፈታል፡፡
 12. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
 13. ስለጫራታዉ ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0584440343/985 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር4 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 14. በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
 15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 16. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሎትም ሆነ በተናጥል የማየት መብቱ የተጠበቀ ነው ። ቢሆንም እያንዳንዱ የእቃ ዝርዝር መሞላት አለበት
 17. ጽ/ቤቱ 20 በመቶ ከፍ ወይም ዝቅ አድረጎ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

አዲስ ዘመን ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤት