የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ኮንስትራከሽን ፅ/ቤት ሊያሰራ ላቀደው በወረዳ 10 ክልል ውስጥ የአስፋው ሜዳ ግንባታ የፊኒሺንግ ሥራ ማለትም የሴራሚክ ሥራ ፣ የቴራዞ ፣ የመቀመጫ የቀለም ቅብ የግቢ ማስዋብ እና ሜዳውን ሳር የማልበስ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አ/ከ/ክ/ከ/ኮ/ፅ/ቤት/ም/ቡ/023/2013

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ኮንስትራከሽን ፅ/ቤት ሊያሰራ ላቀደው በወረዳ 10 ክልል ውስጥ የአስፋው ሜዳ ግንባታ የፊኒሺንግ ሥራ ማለትም የሴራሚክ ሥራ፣ የቴራዞ፣ የመቀመጫ የቀለም ቅብ የግቢ ማስዋብ እና ሜዳውን ሳር የማልበስ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቶች ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ብቻ፣ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው፣ የምገዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ አጭር ምዝገባ ያደረጉና የ2013 ዓ.ም ያሳደሱ ሥራ ተቋራጮች መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ዋናውንና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ከላይ በተጠቀሰው ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሕንፃ ሥራ ተቋራጮች ደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ምህንድስና ግዥ ቡድን ድረስ በመምጣት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5 የሥራ ቀናት የማይመለስ 400 (ሦስት መቶ) ብር በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመሙላትና በሰም በማሸግ የጨረታ መመሪያ በሚያዘው መሠረት ከዋናው ሰነድ በተጨማሪ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነድ ሁለት ሁለት ኮፒ እንዲኖረው በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ምህንድስና ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ሰነድ /technical proposal/ እና ፋይናንሻል ሰነድ /financial proposal / ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ የቅድመ ብቃት/technical proposal/ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ ኮንስትራከሽን ፅ/ቤት ምህንድስና ግዢ ቡድን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ከዚህ ቀደም ምንም ዓይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ውል ያቋረጠ ተወዳድሮ ቢገኝ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ይሰረዛል
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND or BID SECURITY የጨረታ ዋጋ ብር 40,000.00 (አርባ ሺ ብር ብቻ) በባንክ ትእዛዝ (CPO) ወይም UNCONDITIONAL BANK GUARANTEE በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ስም ማስያዝ አለባቸው።
  7. በተጨማሪም ተጫራቾች ሞልተው ያስገቡት ሰነድ በሁሉም ገፆች ላይ ማህተም እና ፊርማ አለማድረግ፣ የሥራ ዝርዝር ዋጋ (Rate) ላይ የማይነበብ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ካለ፣ ዋጋ (Rate) ያልተሞላለት የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የሥራ ዝርዝር ዋጋ (Rate) ላይ ፍሉድ መጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
  8. የበለጠ ማብራሪያ ካስፈለገ በከፍለ ከተማው ኮንስትራክሽን ት/ቤት የምህንድስና ግዢ ቡድን በአካል በመቅረብ መረዳት ይቻላል፡፡
  9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡- መድኃኒዓለም መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ ራስ ኃይሉ ስፖርት ማዕከል ጎን በሚገኘው የክፍለ ከተማው ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 01182793-24

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር

የኮንስትራክሽን ፅ/ቤት

Category:

Building and Finishing Materials, Contract Administration and Supervision, Gardening and Landscaping, Building Construction, Sanitary and Ceramics, Finishig Works

Company Name:

Addis Ketema Construction Bureau

Company Amharic:

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራከሽን ፅ/ቤት

Posted Date:

Miyazya 26, 2013

Opening Date:

በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት

Ending Date:

በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት

Newspaper:

Addis Zemen

Newspaper Publish Date:

Addis Zemen Miyazya 26, 2013

Publish Date:

Miyazya 26, 2013

Company image

<img src="https://tender.awashtenders.com /img/companies/palceholder.png?1556635970″/>

Phones

[‘011-8-27-8997 ‘]

Bid document price

400.00 ብር

Bid Bond

40,000.00 ብር