Addis Ababa Meles Zenawi Leadership Academy

Addis Zemen Hidar 6, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት 2013 . ከመንግሥት በተመደበለት በጀት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ በቀረበው ዝርዝር መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የግዥው ርዕስ/ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

የጨረታ ቁጥር / ሎት ቁጥር

1

የእቃ ግዥ

 

//////-01-2013

 

1.1

IT & Electronics” እቃዎች እና “Anti-Virus” ግዥ

15,000.00

 

//////-01-001/2013

 

1.2

የመኪና ጎማ፣ ጌጣ ጌጥና ተያያዥ እቃዎች ግዥ

5,000.00

 

//////-01-002/2013

 

1.3

የፈርኒቸር ግዥ

3000.00

//////-01-003/2013

1.4

የፅህፈት መርጃ መሳሪያዎች እና የፕሪንተር ቀለም ግዥ

10,000.00

//////-01-004/2013

1.5

የማስክ፣ የሳኒታይዘር እና የፅዳት እቃዎች ግዥ

10,000.00

 

//////-01-005/2013

2

የአገልግሎት ግዥ

 

 

2.1

የምግብ አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ

20,000.00

 

//////-02-2013

 

2.2

የሕትመት አገልግሎት ግዥ

5000.00

//////-03-2013

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

  1. ለዘመኑ የታደሰ አግባብነት ያለው ህጋዊንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ በታክስ ባለስልጣን የተሰጠ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬትና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጨረታ ለተጠየቁት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን አራት ኪሎ ከብረሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ወደ ፒያሳ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ላይ በሚገኘው ዳብር ህንፃ ሦስተኛ ፎቅ የግዥ ዳሬክቶሬት ቢሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በቀረበው የብር መጠን መሠረት በባንክ ክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ወይም በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው /ቤት የዋስትና ደብዳቤስስዲስ አበባ መስስ ዜናዊ የስራ አመራር ኢንስቲትዩት በሚል አድራሻ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሎት ለየብቻ አሰርተው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ለየብቻ የመወዳደሪያ ሃሳብ ሰነዳቸውን በመሙላት ከኦሪጂናል በተጨማሪ ሁለት ኮፒ በተለያ የፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስምና ማህተም በማድረግ በኢንስቲትዩቱ አድራሻ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 0 (አስር) የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ 11ኛው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ጠዋት 415 ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. የጨረታው መክፈቻ አስራ አንደኛው ቀን