• Pending

Ada’a Woreda Finance and Economic Development Bureau

Addis Zemen ነሐሴ21፣2012

የጨረታ ማስታወቂያ

01/2013

አደአ ወረዳ ////ቤት 2013 ዓም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዢ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 • ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ጥቃቅን ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና ቀለም ሙሌት አገልግሎት
 • ሎት 2. የፅዳት እቃዎች
 • ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
 • ሎት 4. ለማህበራዊ እድገት ማሰልጠኛ ማዕከል የሚውሉ የምግብ እህሎች እና ተያያዥነት ያላቸው
 • ሎት 5. የተለያዩ ህትመቶች እና ፎቶ ኮፒ አገልግሎት
 • ሎት 6. የእንስሳት ህክምና ዕቃዎች፣ የደን ዘርና ፖለቲን ቲዩብ
 • ሎት 7. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ የስፌት ዋጋ
 • ሎት 8. ለቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ የሚያገለግሉ እቃዎች
 • ሎት 9. ወንበርና ጠረጴዛ የሀገር ውስጥ ስሪት የሆነ

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

 1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውናተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ፣ የቲን ቁጥር፣ በአቅራቢነትዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
 2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 50 (ሀምሳ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000011143656 ገቢ በማድረግ ከአደአ ወረዳ ////ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ሰነድ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ላይ ይታሽጋል። በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
 3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ስም ሞዴሉ (Brand name) የተመረተበትን ሀገርና ዓመተ ምህረት መግለጽ ይኖርባቸዋል።
 4. /ቤታችን የሚጫረቱባቸውን ዕቃዎች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው 20% በመጨመር ወይም በመቀነስ ወይም ከውስጥ በመተው ማዘዝ ይችላል።
 5. የአሽነፈባቸውን ዕቃዎች አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት እስከ /ቤቱ በመምጣት ገቢ ያደርጋል።
 6. የሚገዙ ዕቃዎች ናሙና (Brand name) በተጠየቁት መሰረት ተሟልቶ ካልቀረቡና ማንኛውም አይነት ስህተት ቢፈጸም ኃላፊነቱ የአቅራቢ ድርጅት ነው።
 7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃዎች አይነት ወይም ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት በመ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 9 ናሙናቸውን ማቅረብ የሚቻል ሲሆን አይነቶቹም የኮምፒውተርናየፎቶ ኮፒ ወረቀት እስክሪቢቶ፤ አጀንዳ፤ ፍላሽ ዲስክ፤ 20*30 እና 25*35 መዝገቦች፣ የእጅ ካርቦን፣ ማርከር፣ ኡሁ እና ፍሉድ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው ናሙና ተጠይቆበት ያልቀረበ ከሆነ ያልቀረበለት የጨረታ ሰነድ ቁጥር ወድቅ ይሆናል።
 8.  የጨረታ ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 3 ወር ፀንቶ ይቆያል።
 9. ተጫራቾች አሽናፊ የሆኑባቸውን ዕቃዎች ጭኖ ለማቅረብ ከጽ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማሉ።
 10. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ /ሎት/ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በባክ በተመሰከረለት (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
 11. በጨረታው የተሸነፉትን ተሸናፊነታቸው እንደተረጋጠ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዙት(CPO) ወዲያው ይመለስላቸዋል።ተጫራቾች በእያንዳንዱ ዕቃ የሞሉት ዋጋ ከቫት ጋር መሆን አለበት፡ከቫት ውጪ የተሞላ ነጠላ ዋጋ ሰነዱ ውድቅ ይሆናል። ተጫራቾችበተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ ሞልተው ማቅረብይኖርባቸዋል፡፡
 12. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው ማህተም በየገጹ በማድረግ መፈረም አለባቸው።
 13. ለጨረታ የሚቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ ስልህ መፃፍ ይኖርበታል፡
 14. አሸናፊዎች በሚሉት ውል ለመፈጸም ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ለውል ማስከበሪያ በዋስትና ሰነድ የተያዘ (CPO) ውል መፈጸሙ እስኪረጋገጥ ድረስ ተይዞ ይቆያል።
 15. ከዚህ በላይ በተገለጸው መሰረትተጫራች የጨረታ ግዴታ ሳይወጡ ወይም ውሉን አግባቡ ሳይፈጸሙ ቢቀሩ ለውል ማስከበሪያ ዋስትና(CPO) ለጽ/ቤቱ ግቢ ይሆናል።
 16.  የጨረታ ሰነዱ በሰዓቱ ካልገባ ተቀባይነት የለውም::
 17. የጨረታ ግምገማ ዘዴ የዕቃው ጥራትና የቀረበው አነስተኛ ዋጋ ይሆናል፡፡
 18. የጨረታው ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒው ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መግባት አለበት።
 19. በጨረታው ሂደት ላይ ቅሬታ ያለው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ለመ/ቤቱ ኃላፊ ቢሮ ቁጥር 1 ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል።
 20.  /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡