North Shewa Zone Angolela and Tera Wereda FEDB

Addis Zemen Tahsas 11, 2013

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2013

የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ዋ/ፅ/ቤት ለአንጎለላና ጠራ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ፅ/ቤት በወረዳው ውስጥ ከሸኖ የናገር የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ዶዘር 2012 ሞዴል እና ከዚያ በላይ የሆነ ለ450 ሰአት ኤክስካቫተር 2012 ሞዴል እና ከዚያ በላይ የሆነ 330 hp እና ከዚያ በላይ ኤክስካቫተር በጃኻመር እና በአካፋ ለ300 ሰእት ሆኖ ለሁሉም ስራዎች ማሽን ከነ ነዳጅና ሰርቪስ አገልግሎት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስስሆነም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ፡

 1. ዶዘር 2012 ሞደል እና ከዚያ በላይ ሆኖ ማሽኑ ሲወጣና ሲገባ የሚያስፈልገውን የመጓጓጓዣ / የሎቤድ/ በስራ ወቅት የሰርቪስ እና የነዳጅ አቅርቦት እና የማሸኑን ነዳጅ የሚሞላውን ሰራተኛ የጉልበት ዋጋ ይጨምራል፡፡
 2. 330 HP ኤክስካቫተር በጃካመር እና በአካፋ 2012 ሞዴል እና ከዚያ በላይ ሆኖ ማሽኑ ሲወጣና ሲገባ የሚያስፈልገውን መጓጓዣ ሎቤድ/ በሥራ ወቅት የሰርቪስ እና የነዳጅ እና ቅባት አቅርቦትን ይጨምራል። ኤክስካቫተሩ ሲገባ ከዶዘሩ በ150 ሰኣት ይዘገያል፡፡
 3. ተጫራቾች በሞሉት ዋጋ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድል ማድረግና በፍሉድ መደለዝ እይፈቀድም ምንአልባት በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስህተት ቢፈጠር አንድ ሰረዝ አድርጎ ስለመሰረዙ ፊርማ ማስቀመጥ አለበት፡፡
 4. ከላይ የተጠቀሰውን ሞዴል ሲያስገባ በሊብሬ ሊያረጋግጥ የሚችል መሆን አለበት፡፡
 5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚያዙት ቫትን አካቶ ነው፡፡
 6. የዘመኑ ግብር የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር tin Number እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 7. የመልካም የስራ አፈጻጸም ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 8. ስራውን በተሰጠው ማስረጃ ዲዛይን መሰረት ውስጥ ሰርተው ማጠናቀቅ የሚችሉ፡፡
 9. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበርያ 10% በማስያዝ ውለታ መፈጸም አለበት፡፡
 10. . የጨረታ ሰነዱን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ዋ/ዕ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ ብር/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት የሥራ ሰዓት ሙግዛት ይችላሉ፡፡
 11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በመፈረምና የድርጅት ማህተም በማድረግ ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በገዛ ኢ/ት/ዋና/ፅ/ቤት በመሂ የሚያስይዝ ከሆነ ያስያዙበትን ደረሰኝ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በመለየት ዋና ፤ ኮፒ እና 2% የተያዘበትን ማስረጃ በጥንቃቄ በማሸግ እንዲሁም በፖስታው ላይ በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ የመ/ቤቱን የተጫራቾችን ስምና አድራሻ እንዲሁም የግዥውን አይነት /የአገልግሎት/ግዥ ፈጻሚ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 12. . ጨረታው በእለቱ በ4፡00 ይታሸግና በዛው ዕለት በ4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ይከፈታል፡፡
 13.  31ኛ ቀን የስራ ቀን ካልዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
 14. ማንኛውም አይነት የሥራ ልዩነት ካለ ማስተካከያ ያደረግበታል፡፡
 15. . ተጫራቾች አሸናፊ ከሆነ በኋላ ሥራውን ሙሉ በሙሉ ለመሥራት የተወከሉ ሰዎች ደረጃቸው አቻ እና በላይ መሆን አለባቸው ፣
 16. . ተጫራቾች በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
 17. . የነዳጅ ቅባትና ሰርቪስ አገልግሎት በተጫራቹ ይሸፈናል፡፡
 18. ማንኛውም ኮፒ የሚደረጉ ማስረጃዎች በትክክል መነበብ እና መታየት አለበት፡፡
 19. በተጫራቾች መመሪያ ይዘት ላይ ምንም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም፡፡
 20. . ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116320023 ወይም 0116320147 ደውለው ይጠይቁ፣
 21. ዶዘሩና ኤክስካቫተር ማሽኑ ሲመጣ በአስፓልት ከአዲስ አበባ 75 ኪ/ሜ ከደብረ-ብርሃን በአስፓልት 55 ኪ/ሜ፡፡
 22. . ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ ለመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 
 23. የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠው የዶዘሩና፣ ኤክስካቫተር የማሽነሪ ኪራይ የነዳጅ፣ ቅባትና ሰርቪስ አገልግሎት ተካቶበት በአንድ ሰነድ ነው፡፡
 24. የኤክስካቫተር ስራ እንደ አስፈላጊነቱ በጃካሀመር እና በአካፋ የሚሠራ ሲሆን ለዚህም የተለየ ክፍያ ከተሞላው ዋጋ ውጪ የማይኖር መሆኑ ይታወቅ፡፡
 25. የማሽነሪዎቹ አግባብ መሥሪያ ቤቱ ባወጣው ቅደም ተከተል ይሆናል፡፡
 26. ጽ/ቤቱ የሚገኘው ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 10 ኪ ሜ ርቀት በደሴ መስመር ላይ በጫጫ ከተማ ነው፡፡

የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ዋ/ ፅ/ቤት