Akaki Kality Sub City Construction Bureau

Addis Lessan Tahsas 22, 2013

ማስታወቂያ

የአቃቂቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን /ቤት 2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅልግዥ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን /ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን በስሩ ላሉ ሴክተር /ቤት 2013 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ አላቂ እቃ፣ የመኪና ጎማ አልባሳት፣ የሠራተኞች ሴፍቲ ጫማ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና

 • ሎት-1የፅህፈት መሳሪያዎች
 • ሎት-2ቋሚ አላቂ እቃ
 • ሎት-3የመኪና ጎማ እና አልባሳት
 • ሎት-4የሠራተኛ ሴፍቲ ጫማ
 • ሎት-5የፅዳት እቃዎች
 • ሎት-6የኤሌክትሮኒክ ጥገና (ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ጥገና)

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

 1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
 2. የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ያለው
 3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 4. የጨረታ ማስከበሪያ
 • ሎት-1– 20,000 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ)
 • ሎት-2– 10,000 (አሥር ሺህ ብር ብቻ)
 • ሎት-3-8,000 (ስምንት ሺህ ብር ብቻ)
 • ሎት-4– 3,000 (ሦስት ሺህ ብር ብቻ)
 • ሎት-5– 8,000 (ስምንት ሺህ ብር ብቻ)
 • ሎት-6– 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ)

5.ተጫራቾች ማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል እንዲሁም በጥቃቅንና አነስተኛ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች በሀገር ውስጥ ምርት ላይ ብቻ የተሳተፉ እና ካደራጃቸው አካል ስድስት ወር ያልሞላው የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኮንስትራክሽን /ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ሁለተኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከመሥሪያ ቤቱ በገዙት ዋጋ ማቅረብ ብቻ በግልፅ እና በሚታይ መልኩ ያለ ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በሰም በማሸግ ሁለት ፖስታ በአንድ ላይ በሰም በታሸገ ኤንሸሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 130 ሰዓት ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

7.በአስራ አንደኛው (11) የሥራ ቀን ከጠዋቱ 230 እስከ 400 ሰዓት ተጫራ ሰነድ በማስገባት 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ ልክ 430 ባለቤቶቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለተኛ ፎቅ ጨረታው ይከፈታል፡፡

8./ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ፡አድራሻ ከቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደር ህንፃ ላይ  ሁለተኛ ፎቅ በስልክ ቁጥር 0911-31-57-86 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአቃቂ ቃሊቲ /ከተማ አስተዳደር

የኮንስትራክሽን አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት