Arada Atkilt Tera Market Center S.Co

Reporter Tahsas 18, 2013

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አማ የ2013 በጀት አመት ሒሳብ በተፈቀደላች የውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር /ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል::

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ የኦዲት አድራጊ ድርጅቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፤

 • የዘመኑን የ2012 በጀት አመት ግብር ስለመክፈሉ የግብር ምስክር ወረቀት  ክሊራንስ/ ማቅረብ የሚችል /የምትችል፤
 • ለ2013 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ት ፤
 • የ10 አመትና ከዚያ በላይ የኦዲት ሥራ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
 • በሚመለከተው ድርጅት የተሰጠ የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
 • የታክስ መለያ ቁጥር /TIN_No/ ያለው/ች፤
 • የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ/ች ፤
 • ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎቱ የሚያስከፍሉት ዋጋ ንድፈ ሃሳብ/ ፕሮፖዛል እና
 • ሥራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜና የሒሳብ ምርመራውን አጠናቆ ሪፖርቱን የሚያስረክብበት ጊዜ በመግለጽ፤
 • ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መስረት ሰነዶቹን በታሸገ ኢቨሎፕ እንዲያቀርቡ እንጋብዛለን::
 • አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፤
 • አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 (በተለምዶ ፒያሳ አትክልት ተራ)
 • በአ.ማ. ህንጻ ቢሮ ቁጥር ጂ4-024 በአካል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፤
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0935-401595/96 ይደውሉ::

አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አማ ፅ/ቤት