North Shewa Zone Aleletu Wereda FEDB

Addis Zemen ሰኔ21፣2012

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት የተለያዩ

 • የችግኝ ዘር፤
 • የሚተከል የአፕል ዘር፤
 • የሚባዛ የአፕል ዘር
 • ዘመናዊ ቀፎ እና የማር ልማት ዕቃዎች፣
 • ምርጥ ምድጃ
 • የዘመናዊ ማዳቀያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

 1. በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና 2012 . ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸውን ያደሱ
 2. በግልም ሆነ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
 4. የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 6/11/2012 . ከቀኑ 6:00 ሰአት ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ 830 (ስምንት ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በአል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
 5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡ተጫራቾች እቃዎቹን ጥራታቸውን የጠበቁ ሆነው በተባለው ጊዜና ቦታ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ አፕሉ የሚቀርበው ከአዲስ አበባ 55 ኪሜ እና ተጨማሪ 22 ኪሜ የጠጠር መንገድ ላይ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ፡በስልክ ቁጥር 0116310805 አለልቱ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡በደሴ መንገድ ከዋናው አስፋልት ከአ/ 55 ኪሜ በስተቀኝ 150 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአልቱ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት